Read more about the article ይቅርታን እንዴት መጠየቅ እንችላለን? | ግንቦት 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ይቅርታን እንዴት መጠየቅ እንችላለን? | ግንቦት 4

“ኀጢአታችንን ብንናዘዝ ኀጢአታችንን ይቅር ሊለን፣ ከዐመፃ ሁሉ ሊያነጻን እርሱ ታማኝና ጻድቅ ነው።” (1ኛ ዮሐንስ 1፥9) በስነ-መለኮት ትምህርት ቤት እያለው ከአስተማሪዎቼ አንዱ፣ "የአንድን ሰው ግላዊ ስነመለኮት ለመፈተን አዋጭ የሆነው መንገድ፣ በፀሎት…

0 Comments
Read more about the article ከእንግዲህ በኋላ የመርገም ጨርቅ አይኖርም | ግንቦት 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ከእንግዲህ በኋላ የመርገም ጨርቅ አይኖርም | ግንቦት 2

“ሁላችን እንደ ረከሰ ሰው ሆነናል፤ የጽድቅ ሥራችን እንደ መርገም ጨርቅ ነው።” (ኢሳይያስ 64:6) እግዚአብሔር የትኛውንም ዓይነት፣ ትልቅ ወይም ትንሽ ሊባል የሚችል ኃጢአት ሊታገስ ስለማይችል፣ የትኛውም መተላለፋችን ቅድስናውን በመንካት እኛን ለፍርድ…

0 Comments
Read more about the article ደስታን ለማግኘት 15 መንገዶች | ግንቦት 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ደስታን ለማግኘት 15 መንገዶች | ግንቦት 1

የሕይወትን መንገድ ታሳየኛለህ፤ በአንተ ዘንድ የደስታ ሙላት፣ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሓ አለ። (መዝሙረ ዳዊት 16፥11) በዚህ ኅጢአትና ሥቃይ በሞላበት ሕይወት ውስጥ ደስታ እና እምነት በብዙ ትግል የሚገኙ ነገሮች ናቸው። እናም ጳውሎስ…

0 Comments
Read more about the article ቀኑ ቀርቧል | ሚያዚያ 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ቀኑ ቀርቧል | ሚያዚያ 30

ሌሊቱ ሊያልፍ፣ ቀኑም ሊጀምር ነው። (ሮሜ 13፥12) ይህ ቃል በመከራ እያለፉ ላሉ ክርስቲያኖች ተስፋን የሚሰጥ ነው። ኃጢአታቸውን ለሚጸየፉና ኃጢአት ከእነርሱ የሚወገድበትን ቀን ለሚናፍቁ ክርስቲያኖችም የተስፋ ቃል ነው። እንዲሁም የሁሉም ጠላት…

0 Comments
Read more about the article የጳውሎስ መዳን ለእናንተ ነበር | ሚያዚያ 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የጳውሎስ መዳን ለእናንተ ነበር | ሚያዚያ 29

ምንም እንኳ ከዚህ በፊት ተሳዳቢ፣ አሳዳጅና ዐመፀኛ የነበርሁ ብሆንም፣ ባለማወቅና ባለማመን ስላደረግሁት ምሕረት ተደርጎልኛል፤ በክርስቶስ ኢየሱስ ከሆኑት እምነትና ፍቅር ጋርም የጌታችን ጸጋ ተትረፈረፈልኝ። ...ነገር ግን ክርስቶስ ኢየሱስ በእርሱ ለሚያምኑና የዘላለምን…

0 Comments
Read more about the article የሚዘምር አምላክ ልጆች | ሚያዚያ 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የሚዘምር አምላክ ልጆች | ሚያዚያ 28

ከዚህ በኋላ መዝሙር ዘምረው ወደ ደብረ ዘይት ተራራ ወጡ። (የማርቆስ ወንጌል 14፥26) ኢየሱስ ሲዘምር ይሰማችኋል? ድምጹ ወፍራም ነበር ወይስ ቀጭን? ይስረቀረቅ ነበር ወይስ ጥርት ያለ ድምጽ ነበረው? ሲዘምርስ ዓይኑን ጨፍኖ…

0 Comments
Read more about the article ትንሣኤው ለእኛ ያለው ትርጉም | ሚያዚያ 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ትንሣኤው ለእኛ ያለው ትርጉም | ሚያዚያ 27

“ኢየሱስ ጌታ ነው” ብለህ በአፍህ ብትመሰክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን፣ ትድናለህ። (ሮሜ 10፥9) “እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን” ማለት ምን ማለት ነው? ሰይጣንም እግዚአብሔር ኢየሱስን ከሞት እንዳስነሳው ያምናል። እንደውም…

0 Comments