ሁለቱ ጥልቅ ፍላጎቶቻችን | ሚያዚያ 2
በእግዚአብሔር በአባታችን በጌታም በኢየሱስ ክርስቶስ ለሆኑት፣ ለተሰሎንቄ ሰዎች ቤተ ክርስቲያን። (2ኛ ተሰሎንቄ 1፥1) እንደ ቤተ ክርስቲያን እኛ ሁላችን በእግዚአብሔር በአባታችን እና በጌታም በኢየሱስ ክርስቶስ ውስጥ ነን። ይህ ምን ማለት ነው?…
በእግዚአብሔር በአባታችን በጌታም በኢየሱስ ክርስቶስ ለሆኑት፣ ለተሰሎንቄ ሰዎች ቤተ ክርስቲያን። (2ኛ ተሰሎንቄ 1፥1) እንደ ቤተ ክርስቲያን እኛ ሁላችን በእግዚአብሔር በአባታችን እና በጌታም በኢየሱስ ክርስቶስ ውስጥ ነን። ይህ ምን ማለት ነው?…
ስለ እናንተ በምንጸልይበት ጊዜ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን አባት እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እናመሰግናለን፤ ምክንያቱም በክርስቶስ ኢየሱስ ስላላችሁ እምነትና ለቅዱሳን ሁሉ ስላላችሁ ፍቅር ሰምተናል፤ ይህም የሆነው በሰማይ ተዘጋጅቶ ከተቀመጠላችሁ ተስፋ የተነሣ ነው። (ቈላስይስ 1፥3-5) የዛሬይቷ…
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትገኙ እርሱ እስከ መጨረሻው ድረስ አጽንቶ ይጠብቃችኋል። ወደ ልጁ፣ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው። (1ኛ ቆሮንቶስ 1፥8-9) ኢየሱስ እስከሚመጣ ድረስ…
ለገዛ ልጁ ያልሳሳለት፣ ነገር ግን ለሁላችንም አሳልፎ የሰጠው እርሱ፣ ሁሉንስ ነገር ከእርሱ ጋር እንደ ምን በልግስና አይሰጠን? (ሮሜ 8፥32) እግዚአብሔር የመከራና የሕመምን አጥፊነት ነጥቆታል። ይህንን ማመን አለባችሁ፤ ካልሆነ በዚህ ዓለም…
በተከሰስሁበት ነገር የመጀመሪያ መከላከያዬን ሳቀርብ ማንም ሊያግዘኝ አልመጣም፤ ነገር ግን ሁሉ ትተውኝ ሄዱ። ይህንም አይቍጠርባቸው። ነገር ግን መልእክቱ በእኔ አማካይነት በሙላት እንዲሰበክና አሕዛብ ሁሉ እንዲሰሙት ጌታ በአጠገቤ ቆሞ አበረታኝ፤ ከአንበሳም…
ክርስቶስም ካልተነሣ እምነታችሁ ከንቱ ነው፤ እናንተም እስከ አሁን ድረስ ከነኀጢአታችሁ አላችሁ ማለት ነው። (1ኛ ቆሮንቶስ 15፥17) በክርስቶስ ትንሳኤ ምክንያት ያገኘናቸውን 10 ነገሮች እንዘርዝር፦ ዳግም የማይሞት አዳኝ። “ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቶአልና፣ ዳግመኛ…
ቃልህ ለምላሴ ምንኛ ጣፋጭ ነው! ለአፌም ከማር ወለላ ይልቅ ጣዕም አለው። (መዝሙር 119፥103) ክርስትናን መቼም ቢሆን ወደ ፍላጎት ሟሟያነት እንዳታወርዱት። ክርስትና የትዕዛዛት ክምር፣ ወይም ወደፊት መሆን የምንፈልጋቸው ነገሮች ዝርዝር አይደለም።…
“የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም፤ በእኔም የሚያምን ፈጽሞ አይጠማም” (ዮሐንስ 6፥35)። ይህ ጥቅስ በኢየሱስ ማመን ማለት ከእርሱ ማንነት መብላት እና መጠጣት እንደሆነ ይነግረናል። ነፍሳችን ከእንግዲህ ላይጠማ…