አገልግሎት እና የሰው ፍርሃት | መጋቢት 24
“እኔ አድንህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራቸው” ይላል እግዚአብሔር (ኤርምያስ 1፥8)። ከሰዎች ዘንድ ሊመጣ የሚችል ተቃውሞን እና ተቃርኖን መፍራት የአገልግሎት ትልቁ እንቅፋት ነው። ይህ ደግሞ በወጣቶች ዘንድ ይበልጥ የሚታይ ነገር…
“እኔ አድንህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራቸው” ይላል እግዚአብሔር (ኤርምያስ 1፥8)። ከሰዎች ዘንድ ሊመጣ የሚችል ተቃውሞን እና ተቃርኖን መፍራት የአገልግሎት ትልቁ እንቅፋት ነው። ይህ ደግሞ በወጣቶች ዘንድ ይበልጥ የሚታይ ነገር…
በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን እርሱን በማወቅ ለሕይወትና ለእውነተኛ መንፈሳዊነት የሚያስፈልገንን ሁሉ የመለኮቱ ኀይል ሰጥቶናል። (2ኛ ጴጥሮስ 1፥3) መጽሐፍ ቅዱስ ለዕውቀት የሚሰጠው ቦታ ይገርመኛል። በድጋሚ 2ኛ ጴጥሮስ 1፥3ን ተመልከቱ፦ “ለሕይወትና ለእውነተኛ…
እንግዲህ ክርስቶስ በሥጋው መከራን ስለ ተቀበለ እናንተም በዚሁ ዐላማ ታጥቃችሁ ተነሡ፤ ምክንያቱም በሥጋው መከራን የሚቀበል ሰው ኀጢአትን ትቶአል (1ኛ ጴጥሮስ 4፥1)። ይህ ጥቅስ መጀመሪያ ግራ ያጋባል። ክርስቶስ ኅጢአትን መተው ነበረበት?…
ለገዛ ልጁ ያልሳሳለት፣ ነገር ግን ለሁላችንም አሳልፎ የሰጠው እርሱ፣ ሁሉንስ ነገር ከእርሱ ጋር እንደ ምን በልግስና አይሰጠን? (ሮሜ 8፥32) ለሁሉም ደራሽ የሆነው የእግዚአብሔር የተስፋ ቃል የሚገኘው ሮሜ 8፥32 ላይ ነው።…
ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ፤ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል። አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው (ገላትያ 2፥20)። ዛሬ…
“እንዲሁም ክርስቶስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለ ኀጢአት ሞቶአልና፤ ወደ እግዚአብሔር ያቀርባችሁ ዘንድ፣ ጻድቅ የሆነው እርሱ ስለ ዐመፀኞች ሞተ…” (1ኛ ጴጥሮስ 3፥18) ወንጌሉን ለራሳችሁ እንድትረዱ እና ለሌሎች እንድታስረዱ የሚረዳ አጭር ማብራሪያ…
“እግዚአብሔር የማይለወጥ ዐላማውን ለተስፋው ቃል ወራሾች ግልጽ ለማድረግ ስለ ፈለገ፣ በመሐላ አጸናው፤ እግዚአብሔር ከቶ ሊዋሽ አይችልም፤ እርሱ በሁለት በማይለወጡ ነገሮች በፊታችን ያለውን ተስፋ ለመያዝ ወደ እርሱ ለሸሸን ለእኛ ብርቱ መጽናናት…
“በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ “አዎን” የሚሆኑት በእርሱ ነውና፤ እኛም በእርሱ አማካይነት ለእግዚአብሔር ክብር፣ “አሜን” የምንለው በዚህ ምክንያት ነው።" (2ኛ ቆሮንቶስ 1፥20) ጸሎት የተስፋ ቃሎች እና ወደ ፊት የሚገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ…