ወደር የሌለው ታላቁ ፍቅር | የካቲት 4
ልጆች ሆይ፤ ኀጢአታችሁ ስለ ስሙ ተሰርዮላችኋልና፣ እጽፍላችኋለሁ። (1ኛ ዮሐንስ 2፥12) እግዚአብሔር ሰዎችን የሚወድደው፣ ይቅር የሚለው፣ እና የሚያድነው ስለ ስሙ ሲል እና ለራሱ ክብር ሲል መሆኑ አጽንኦት ሊሰጠው የሚገባው ለምንድን ነው?…
ልጆች ሆይ፤ ኀጢአታችሁ ስለ ስሙ ተሰርዮላችኋልና፣ እጽፍላችኋለሁ። (1ኛ ዮሐንስ 2፥12) እግዚአብሔር ሰዎችን የሚወድደው፣ ይቅር የሚለው፣ እና የሚያድነው ስለ ስሙ ሲል እና ለራሱ ክብር ሲል መሆኑ አጽንኦት ሊሰጠው የሚገባው ለምንድን ነው?…
“በደላችንን ይቅር በለን፤ እኛም የበደሉንን ሁሉ ይቅር ብለናልና። ወደ ፈተናም አታግባን፤ ከክፉው አድነን እንጂ።” (ሉቃስ 11፥4) ማነው ማንን መጀመሪያ ይቅር የሚለው? በአንድ በኩል ኢየሱስ፣ “በደላችንን ይቅር በለን፤ እኛም የበደሉንን ሁሉ ይቅር ብለናልና”…
“በዚህም ለዳዊት ቀንድ አበቅላለሁ፤ ለቀባሁትም ሰው መብራት አዘጋጃለሁ። ጠላቶቹን ኀፍረት አከናንባቸዋለሁ፤ እርሱ ግን በራሱ ላይ የደፋው ዘውድ ያበራል።” (መዝሙር 132፥17-18) እግዚአብሔር ለዳዊት ከገባው ኪዳን ተጠቃሚ የሚሆነው ማነው? መዝሙር 132፥17-18 በድጋሚ…
“ነፍሴ ሆይ፤ ለምን ትተክዢያለሽ? ለምንስ በውስጤ ትታወኪያለሽ? ተስፋሽን በአምላክ ላይ አድርጊ፣ አዳኜና አምላኬን፣ ገና አመሰግነዋለሁ።” (መዝሙር 42፥11) በመንፈሳዊ ሕይወታችን የሚያጋጥመንን ተስፋ መቁረጥ መዋጋት መማር አለብን። ውጊያው ወደፊት በሚገለጠው ጸጋ ላይ…
መንገዶቹን አይቻለሁ፤ ቢሆንም እፈውሰዋለሁ፤ እመራዋለሁ፤ ለእርሱና ስለ እርሱ ለሚያለቅሱትም መጽናናትን እመልሳለሁ። (ኢሳይያስ 57፥18) የምታምኑትን አስተምሮአችሁን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ተማሩ። መንፈሳችሁን የሚመግበውና የሚሻለው መንገድ እርሱ ነው። ለምሳሌ፣ እንቢ ስለማይባለው የጸጋ አስተምህሮ…
እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ መልሰን፤ እኛም እንመለሳለን። (ሰቆቃወ 5፥21) እግዚአብሔር ራሱ፣ ሕዝቡን ከኃጢአትና ካለማመን ካልመለሰ፣ የመመለስ ምንም ተስፋ የላቸውም። የሰቆቃወ ኤርምያስ መጽሐፍ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እጅግ ጨለማ የሆነው መጽሐፍ ነው። ራሱ…
ስለዚህ፣ ‘ምን እንበላለን? ምን እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን?’ ብላችሁ አትጨነቁ፤ አሕዛብ እነዚህን ነገሮች ሁሉ ለማግኘት ይጨነቃሉና፤ የሰማዩ አባታችሁም እነዚህ ሁሉ ለእናንተ እንደሚያስፈልጓችሁ ያውቃል። (ማቴዎስ 6፥31-32) ኢየሱስ ተከታዮቹ ከጭንቀት ነጻ እንዲሆኑ ይፈልጋል። በማቴዎስ…
ድንገትም የወህኒ ቤቱን መሠረት የሚያናውጥ ታላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ሆነ፤ ወዲያውም የወህኒ ቤቱ በሮች ተከፈቱ፤ የሁሉም እሥራት ተፈታ። (ሐዋርያት ሥራ 16፥26) በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ሕዝቡን ከትንሽ ጉዳት ያድናል። ከሁሉም ጉዳት አይደለም።…