መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥነ-መለኮት እና የኅብረት አምልኮ

እንደ ቤተ ክርስቲያን ለአምልኮ ስንሰበሰብ በርግጥ ምን እያደረግን ነው? በሳምንታዊ የኅብረት አምልኳችንስ ምን ማድረግ እንዳለብን እንዴት እናውቃለን? በተለምዶ፣ ወንጌላውያን ክርስቲያኖች ለእነዚህ ጥያቄዎች መመሪያ ለማግኘት ወደ ቅዱሳት መጻሕፍት ዘወር ይላሉ፤ ነገር…

0 Comments
ስለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥነ መለኮት ያለኝን ግንዛቤ እንዴት ማሳደግ እችላለሁ?

መልስ ጭብጦችንና ርዕሰ ጉዳዮችን በመያዝ መጽሐፍ ቅዱስን አጥኑ፦ ሁሉንም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በስፋት እና በጥልቀት ማጥናት ቢገባም፣ በአጠቃላይ መጸሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉትን ጭብጦችን ለመረዳት መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት ግን እጅግ ጠቃሚ…

0 Comments
ለማያምኑ፣ ለክርስቲያኖችና ለቤተ ክርስቲያን አባላት ስበክ

ሰባኪዎች ለማን ነው የሚሰብኩት? በቅርብ ብዙ ስለ ስብከት የተጻፉ መጻሕፍትን ከመደርደሪያዬ ላይ አውርጄ እያገላበጥኩ ነበር፤ እናም የተገለጠለኝ ነገር ቀድሜ የጠየቅኩትን ጥያቄ ብዙም ሲመለከቱት አላየሁም። ሰባኪዎች አብዛኛውን ጊዜ ትኩረት የሚሰጡት ስብከታቸውን…

0 Comments
በዘመናችን ያለው የአብዛኛው ስብከት ችግር እና የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-መለኮት እንደ መፍትሔው

አብዛኛውን ጊዜ ስብከቶች የሚያተኩሩት፣ የተሳካ ትዳር ለመመሥረት ወይም በባሕላችን ልጆችን ማሳደግ የሚቻልበት መንገድ ላይ ነው። በርግጥ በቤተሰብ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ስብከቶች ተስማሚ እና አስፈላጊ ናቸው። ነገር ግን ብዙውን ጊዜ ሁለት ችግሮች ይከሰታሉ። በመጀመሪያ፣ ቅዱሳን ጽሑፎች ስለ እነዚህ ጉዳዮች የሚናገሩት ነገር በአብዛኛው ችላ ይባላል። ምን ያህሎቹ ስብከቶች ጳውሎስ ስለ ወንዶች እና ሴቶች ሚና ምን እንደሚል በታማኝነት እና በአስፈላጊ ጊዜ ይናገራሉ (ኤፌሶን 5፥22-33)? ወይስ ቅዱሳት መጻሕፍት በሚናገሩት እናፍራለን? ሁለተኛ፣ እና ምናልባትም ከዚ በከፋ ሁኔታ፣ እንደዚህ ዐይነት ስብከቶች የሚሰበኩት (ሁልጊዜም ማለት ይቻላል) በአግድመት ደረጃ (horizontal level) ነው።

0 Comments