ታዳጊዎች ስማርት ስልክ ሊኖሯቸው ያስፈልጋል ወይስ?

ዕድሜያቸው ሃያ ቤቶች ውስጥ የነበሩና በአዳዲስ እና በሚያማልሉ የአይፖድ ቀጥሎም የአይፎንና አይፓድ ውጤቶች ዓለምን ያስደመሙ የሲልከን ቫሊ አብዛኞቹ ወጣቶች፣ በወቅቱ ልጆች አልነበሯቸውም። አንዳንዶቹ ዕድሜያቸው በዐሥራዎቹ ቤት ውስጥ ያሉ ልጆች ነበሯቸው።…

Continue Readingታዳጊዎች ስማርት ስልክ ሊኖሯቸው ያስፈልጋል ወይስ?
የእግዚአብሔር ደስታ በእናንተ

እግዚአብሔር በእናንተ ደስታን ያገኛል? ሲመለከታችሁስ ፈገግ ይላል? በአጭሩ፣ ክርስቲያን ከሆናችሁ መልሱ አዎን ነው። ይሁን እንጂ እንዴትና ለምን እንዲሁም በምን መሠረት ለሚሉት ጥያቄዎች መልስና ማብራሪያ ያስፈልጋቸዋል። እግዚአብሔር በተቤዣቸው ላይ ያለውን ደስታ…

Continue Readingየእግዚአብሔር ደስታ በእናንተ
በዲጅታል ዘመን ልጆችን ለማሳደግ የሚጠቅሙ 12 ጠቃሚ ምክሮች

iGen ማነው? በስድስት እና በሃያ ሦስት ዓመት መካከል የሚገኙ ታዳጊዎችና ወጣቶች ድህረ ሚሊኒየም ፣ Gen Z ወይም iGen የሚባል መጠሪያ ተሰጥቷቸዋል። በዚህ ትውልድ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን በማየት ለመጋቢዎች፣ ለመሪዎች እንዲሁም…

Continue Readingበዲጅታል ዘመን ልጆችን ለማሳደግ የሚጠቅሙ 12 ጠቃሚ ምክሮች