ለኢየሱስ ሁለት ዐይነት ተቃውሞዎች | ታሕሳስ 13

ኢየሱስን ሊያመልኩ የማይፈልጉ ሰዎች በእርሱ ይታወካሉ፤ ሊያመልኩት በወደዱ ላይ ደግሞ ተቃውሞ ያስነሣባቸዋል። ምናልባት የማቴዎስ ዋነኛ ነጥብ ይህ ሐሳብ ላይሆን ይችላል፤ ነገር ግን ታሪኩ ሲቀጥል ልናመልጠው የማንችለው ወሳኝ አንድምታ ነው።

Continue Readingለኢየሱስ ሁለት ዐይነት ተቃውሞዎች | ታሕሳስ 13
እግዚአብሔር ለሚወዳቸው ሰዎች ሰላም ይሁን | ታሕሳስ 10

ሰላም ለእነማን? በመላእክቱ ውዳሴ ውስጥ ጠንከር ያለ እውነታ አለ። እግዚአብሔር ለወደዳቸው ሰዎች ሰላም ይሁን። እርሱ ለሚደሰትባቸው ሰዎች ሰላም ይሁን። ነገር ግን ያለ እምነት እግዚአብሔርን ማስደሰት አይቻልም (ዕብራውያን 11፥6)። ስለዚህም የገና በዓል ለሁሉም ሰው ሰላምን ሊያመጣ አይችልም።

Continue Readingእግዚአብሔር ለሚወዳቸው ሰዎች ሰላም ይሁን | ታሕሳስ 10
ለረጅም ጊዜ የተጠበቀው ጉብኝት | ታሕሳስ 7

"የእስራኤል ጌታ አምላክ ይባረክ፥ ጐብኝቶ ለሕዝቡ ቤዛ አድርጎአልና፤ ከጥንት ጀምሮ በነበሩት በቅዱሳን ነቢያት አፍ እንደ ተናገረ፥ በብላቴናው በዳዊት ቤት የመዳን ቀንድን አስነስቶልናል፤ ማዳኑም ከወደረኞቻችንና ከሚጠሉን ሁሉ እጅ ነው።"

Continue Readingለረጅም ጊዜ የተጠበቀው ጉብኝት | ታሕሳስ 7