ስለ መለወጥ ያለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ግንዛቤ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ምን ዐይነት ተግባራዊ ለውጥ ያስከትላል?
ስለ መለወጥ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መረዳት ያላት ቤተክርስቲያን እና የሌላት ቤተክርስቲያን መካከል ያለው የግንዛቤ ልዩነት ምን ይመስላል?
ስለ መለወጥ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መረዳት ያላት ቤተክርስቲያን እና የሌላት ቤተክርስቲያን መካከል ያለው የግንዛቤ ልዩነት ምን ይመስላል?
የቤተ ክርስቲያን አባል መሆን ያስፈለገባቸው 12 ምክንያቶች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። አጥቢያ ቤተ ክርስቲያንን ያቋቋመው ኢየሱስ ሲሆን፣ ሁሉም ሐዋርያት አገልግሎታቸዉን ያካሄዱት በእነዚህ አብያተ ክርስቲያናት በኩል ነው። በአዲስ ኪዳን የአንድ ክርስቲያን ሕይወት፣…
አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ማለት ክርስቲያኖች በክርስቶስ ስም በመደበኛነት ተሰባስበው፣ በወንጌል ስብከትና በወንጌል በተደነገጉ ሥርዐቶች በኢየሱስ ክርስቶስና በመንግሥቱ ያላቸውን ኅብረት በይፋ የሚያጸኑበትና እርስ በርስ የሚተያዩበት ስብስብ ነው። ይህ ትርጉም የተንዛዛ እንደ…