Read more about the article አካል የተሰጣችሁ በምክንያት ነው | ነሐሴ 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አካል የተሰጣችሁ በምክንያት ነው | ነሐሴ 3

በዋጋ ተገዝታችኋልና፤ ስለዚህ በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ (1ኛ ቆሮንቶስ 6፥20)። እግዚአብሔር አካላዊና ቁሳዊውን ዓለም የፈጠረው እንዲያው ዝም ብሎ አይደለም። አላማ ነበረው፤ ይኸውም ክብሩ የበለጠ የሚታይበትና የሚገለጥበት መንገዶችን ለመጨመር ነው። “ሰማያት የእግዚአብሔርን…

0 Comments
Read more about the article ሞትን መፍራት ቀረ | ነሐሴ 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሞትን መፍራት ቀረ | ነሐሴ 2

ልጆቹ በሥጋና በደም እንደሚካፈሉ እርሱ ራሱ ደግሞ ያንኑ ተካፈለ፤ ይኸውም በሞት ላይ ኀይል ያለውን ዲያቢሎስን በሞቱ ኀይል እንዲደመስስ ነው፤ እንዲሁም በሕይወት ዘመናቸው ሁሉ በሞት ፍርሀት ባርነት የታሰሩትን ነጻ እንዲያወጣ ነው (ዕብራውያን…

0 Comments
Read more about the article ድካማችን የጌታችንን ዋጋ ይገልጣል | ነሐሴ 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ድካማችን የጌታችንን ዋጋ ይገልጣል | ነሐሴ 1

“ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ ፍጹም የሚሆነው በድካም ጊዜ ነውና” (2ኛ ቆሮንቶስ 12፥9)።  በመከራ ውስጥ የእግዚአብሔር ዓላማ የክርስቶስን ዋጋ እና ኀይል ማጉላት ነው። ክርስቶስን በሕይወታችን ማክበርና ከፍ ማድረግ ደግሞ የክርስቲያኖች ሁሉ የደስታ…

0 Comments
Read more about the article እምነትን የሚሰብር መከራ | ሐምሌ 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እምነትን የሚሰብር መከራ | ሐምሌ 30

“ነገር ግን ሥር የሌላቸው ስለሆኑ የሚቈዩት ለጥቂት ጊዜ ብቻ ነው፤ በቃሉ ምክንያት መከራ ወይም ስደት በመጣ ጊዜ ወዲያውኑ ይሰናከላሉ” (ማርቆስ 4፥17)። የአንዳንዶች እምነት በመከራ ከመገንባት ይልቅ ፈርሷል። ኢየሱስ ይህንን አውቆ፣…

0 Comments
Read more about the article እምነትን የሚያጠነክር መከራ | ሐምሌ 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እምነትን የሚያጠነክር መከራ | ሐምሌ 29

“ወንድሞቼ ሆይ፤ ልዩ ልዩ መከራ ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት፤ ምክንያቱም የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ ታውቃላችሁ” (ያዕቆብ 1፥2-3)። እንግዳ ቢመስልም እንኳ፣ በመከራ የምንናወጥበት ዋነኛው ዓላማ እምነታችንን የበለጠ ለማጽናት ነው። እምነት…

0 Comments
Read more about the article የእግዚአብሔር ዕቅድ ለሰማዕታት | ሐምሌ 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የእግዚአብሔር ዕቅድ ለሰማዕታት | ሐምሌ 28

“ከዚያም ለእያንዳንዳቸው ነጭ ልብስ ተሰጣቸው፤ ወደ ፊት እንደ እነርሱ የሚገደሉ የአገልጋይ ባልንጀሮቻቸውና ወንድሞቻቸው ቊጥር እስኪሞላ ድረስ ጥቂት ጊዜ እንዲታገሡ ተነገራቸው” (ራእይ 6፥11)። ለሦስት መቶ ዓመታት ያህል ክርስትና በሰማዕታት ደም በጨቀየ…

0 Comments
Read more about the article ተስፋ የማንቆርጥበት ምክንያት | ሐምሌ 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ተስፋ የማንቆርጥበት ምክንያት | ሐምሌ 27

“ስለዚህ ተስፋ አንቈርጥም፤ ውጫዊው ሰውነታችን እየጠፋ ቢሄድም እንኳ፣ ውስጣዊው ሰውነታችን ዕለት ዕለት ይታደሳል፤ ምክንያቱም ቀላልና ጊዜያዊ የሆነው መከራችን ወደር የማይገኝለት ዘላለማዊ ክብር ያስገኝልናል። ስለዚህ ዐይናችን የሚያተኵረው በሚታየው ነገር ላይ ሳይሆን…

0 Comments
Read more about the article የሥጋ ምኞትን ካልተዋጋችሁት | ሐምሌ 26
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የሥጋ ምኞትን ካልተዋጋችሁት | ሐምሌ 26

“ነፍስን ከሚዋጋ ሥጋዊ ምኞት እንድትርቁ እለምናችኋለሁ” (1ኛ ጴጥሮስ 2፥11)። በአንድ ወቅት፣ በአመንዝራነት ሕይወት ውስጥ ያለ አንድን ሰው መገሰጽ ነበረብኝ። ሁኔታውን ለመረዳት ሞከርኩ፣ ወደ ሚስቱ እንዲመለስም ተማጸንኩት። ከዚያም ኢየሱስ የተናገረውን አስታወስሁት፦…

0 Comments