የጸሎት ዋነኛ ነጥብ | መጋቢት 17

“በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ “አዎን” የሚሆኑት በእርሱ ነውና፤ እኛም በእርሱ አማካይነት ለእግዚአብሔር ክብር፣ “አሜን” የምንለው በዚህ ምክንያት ነው።" (2ኛ ቆሮንቶስ 1፥20) ጸሎት የተስፋ ቃሎች እና ወደ ፊት የሚገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ…

Continue Readingየጸሎት ዋነኛ ነጥብ | መጋቢት 17
Read more about the article ኢየሱስ ተልእኮውን ይጨርሳል | መጋቢት 16
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስ ተልእኮውን ይጨርሳል | መጋቢት 16

“ለሕዝብ ሁሉ ምስክር እንዲሆን፣ ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፤ ከዚያም መጨረሻው ይመጣል።" (ማቴዎስ 24፥14) ከዚህ በላይ አበረታች እና አነሣሽ የሆነ የኢየሱስን የተስፋ ቃል አላውቅም። ወንጌሉ መሰበክ አለበት አይደለም። ወንጌሉ…

Continue Readingኢየሱስ ተልእኮውን ይጨርሳል | መጋቢት 16
Read more about the article የአዳኙ ሰርጎ ገቦች | መጋቢት 15
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የአዳኙ ሰርጎ ገቦች | መጋቢት 15

እነርሱም “የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ፤ ከእኛ ምን ጕዳይ አለህ? ጊዜው ሳይደርስ ልታሠቃየን መጣህን?” እያሉ ጮኹ። (ማቴዎስ 8፥29) አጋንንቶች እዚህ ጋር አንድ ምስጢር ገብቷቸዋል፦ እንዳበቃላቸው ተረድተዋል። የእግዚአብሔር ልጅ እንደሚያሸንፍ የሚያውቁ ቢሆንም፣ ከመጨረሻው…

Continue Readingየአዳኙ ሰርጎ ገቦች | መጋቢት 15
Read more about the article ድሉ የተረጋገጠ ነው | መጋቢት 14
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ድሉ የተረጋገጠ ነው | መጋቢት 14

ስለዚህ ብርቱ ሕዝቦች ያከብሩሃል፤ የጨካኝ አሕዛብ ከተሞችም ይፈሩሃል። (ኢሳይያስ 25፥3) ኢሳይያስ ከእያንዳንዱ ወገን የተወጣጡ የዓለም ሕዝቦች፣ የእስራኤል እና የመሲሑ አምላክ ከሆነው ከያሕዌ ጋር የማይጋጩበት ቀን እንደሚመጣ አይቷል። ከእንግዲህ ወዲህ በዓልን…

Continue Readingድሉ የተረጋገጠ ነው | መጋቢት 14
Read more about the article ኢየሱስ የእግዚአብሔር አሜን ነው | መጋቢት 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስ የእግዚአብሔር አሜን ነው | መጋቢት 13

በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ “አዎን” የሚሆኑት በእርሱ ነውና፤ እኛም በእርሱ አማካይነት ለእግዚአብሔር ክብር፣ “አሜን” የምንለው በዚህ ምክንያት ነው። (2ኛ ቆሮንቶስ 1፥20) ጸሎት የቀድሞው እና የወደ ፊቱ ሕይወታችን የሚያያዝበት ቦታ ነው።…

Continue Readingኢየሱስ የእግዚአብሔር አሜን ነው | መጋቢት 13
Read more about the article ሸክላ ሠሪው ለእኛ ሲሆን | መጋቢት 12
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሸክላ ሠሪው ለእኛ ሲሆን | መጋቢት 12

“ከዐፈር ሸክላዎች መካከል፣ ከሠሪው ጋር ክርክር ለሚገጥም ወዮለት! ጭቃ፣ ሸክላ ሠሪውን፣ ‘ምን እየሠራህ ነው?’ ይለዋልን? የምትሠራውስ ሥራ፣ ‘እጅ የለህም’ ይልሃልን? (ኢሳይያስ 45፥9) የእግዚአብሔር ክብር የሚጎላው በፈጣሪነቱ ስንመለከተው ነው። ከምንም ነገር…

Continue Readingሸክላ ሠሪው ለእኛ ሲሆን | መጋቢት 12
Read more about the article ሁለት ምንጊዜም የማይሻሩ ጠንካራ እውነታዎች | መጋቢት 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሁለት ምንጊዜም የማይሻሩ ጠንካራ እውነታዎች | መጋቢት 11

የመጨረሻውን ከመጀመሪያው፣ ገና የሚመጣውንም ከጥንቱ ተናግሬአለሁ፤ ‘ዐላማዬ የጸና ነው፤ ደስ የሚያሰኘኝንም ሁሉ አደርጋለሁ’። (ኢሳይያስ 46፥10) "ሉዓላዊ" የሚለው ቃል (ልክ "ሥላሴ" እንደሚለው ቃል) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አልተጠቀሰም። እግዚአብሔር ከትልልቅ ዓለም አቀፍ…

Continue Readingሁለት ምንጊዜም የማይሻሩ ጠንካራ እውነታዎች | መጋቢት 11
Read more about the article በጉን እንውደደው | መጋቢት 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በጉን እንውደደው | መጋቢት 10

እኔም መጽሐፉን ለመክፈት ወይም ገልጦ ለመመልከት የተገባው ማንም ባለመኖሩ እጅግ አለቀስሁ። (ራእይ 5፥4) ጸሎታችሁ እንደ መንግሥተ ሰማይ ሽታ አስባችሁት ታውቃላችሁ? የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 5ን ስናነብ የምናገኘው ምስል ይህ ነው። ሕይወት…

Continue Readingበጉን እንውደደው | መጋቢት 10