Read more about the article በሕመም ውስጥ መደሰት | ጥቅምት 25
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በሕመም ውስጥ መደሰት | ጥቅምት 25

 “ሰዎች በእኔ ምክንያት ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሳድዷችሁና ክፉውን ሁሉ በሐሰት ቢያስወሩባችሁ፤ ብፁዓን ናችሁ። በሰማይ የምትቀበሉት ዋጋ ታላቅ ስለ ሆነ ደስ ይበላችሁ፤ ሐሤት አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያት እንደዚሁ አሳደዋቸዋልና። (ማቴዎስ 5፥​11–12) እንደ…

0 Comments
Read more about the article የክርስቶስ መከራ በእኛ ውስጥ | ጥቅምት 24
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የክርስቶስ መከራ በእኛ ውስጥ | ጥቅምት 24

ስለ እናንተ በተቀበልሁት መከራ አሁንም ደስ ይለኛል፤ ክርስቶስ ስለ አካሉ ስለ ቤተ ክርስቲያን ከተቀበለው መከራ የጐደለውን በሥጋዬ አሟላለሁ። (ቆላስይስ 1፥24)  ክርስቶስ ለኃጢያተኞች መከራን በመቀበልና በመሞት ለዓለም የፍቅር መስዋዕትን አቅርቧል። መስዋዕትም…

0 Comments
Read more about the article የመከራ ትምህርት | ጥቅምት 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የመከራ ትምህርት | ጥቅምት 23

እርሱ ግን፣ “ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ ፍጹም የሚሆነው በድካም ጊዜ ነውና” አለኝ። ስለዚህ የክርስቶስ ኀይል በእኔ ያድር ዘንድ፣ ይበልጥ ደስ እያለኝ በድካሜ እመካለሁ። (2ኛ ቆሮንቶስ 12፥9) የክርስቲያኖችን መከራ በተመለከተ የእግዚአብሔር ሐሳብ…

0 Comments
Read more about the article ወደ ኋላ ማፈግፈግ የሚያስከትለው አደጋ | ጥቅምት 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ወደ ኋላ ማፈግፈግ የሚያስከትለው አደጋ | ጥቅምት 22

ስለዚህ ከሰማነው ነገር ስተን እንዳንወድቅ፣ ለሰማነው ነገር አብልጠን ልንጠነቀቅ ይገባናል። (ዕብራውያን 2፥1) ሁላችንም ይህ ነገር የገጠማቸው ሰዎች እናውቃለን። ምንም ንቃት ወይም ጥንቃቄ አይታይባቸውም። ዐይናቸውን በኢየሱስ ላይ ለማተኮር እና እርሱን ለመስማት…

0 Comments
Read more about the article ኅጢአት፣ ሰይጣን፣ ሕመም፣ ወይም ፈተና | ጥቅምት 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኅጢአት፣ ሰይጣን፣ ሕመም፣ ወይም ፈተና | ጥቅምት 21

ይህ ነገር ከእኔ እንዲወገድልኝ፣ ጌታን ሦስት ጊዜ ለመንሁት፤ እርሱ ግን፣ “ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ ፍጹም የሚሆነው በድካም ጊዜ ነውና” አለኝ። ስለዚህ የክርስቶስ ኀይል በእኔ ያድር ዘንድ፣ ይበልጥ ደስ እያለኝ በድካሜ እመካለሁ።…

0 Comments
Read more about the article ጽኑ የሆነ ማካካሻ | ጥቅምት 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጽኑ የሆነ ማካካሻ | ጥቅምት 20

ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለ፤ “እውነት እላችኋለሁ፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ሲል ቤቱን ወይም ወንድሞቹን ወይም እኅቶቹን ወይም እናቱን ወይም አባቱን ወይም ልጆቹን ወይም ዕርሻውን የተወ ሁሉ፣ አሁን በዚህ ዘመን ከስደት…

0 Comments
Read more about the article ለሚስዮናዊው የሚሆን መድኀኒት | ጥቅምት 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለሚስዮናዊው የሚሆን መድኀኒት | ጥቅምት 19

“በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላል” (ማርቆስ 10፥27) የእግዚአብሔር ሉዓላዊ ጸጋ ለክርስቲያን ሄዶኒስቶች የሕይወት ምንጭ የሆነ ውሃ ነው። ከምንም በላይ በፀጋው ውስጥ መኖር እና ለሌሎች ማካፈል ለክርስቲያን ሄዶኒስቶች አስደሳች ነው። ክርስቲያን ሄዶኒስት…

0 Comments
Read more about the article ታላቁ የሚስዮናውናን ተስፋ | ጥቅምት 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ታላቁ የሚስዮናውናን ተስፋ | ጥቅምት 18

በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፣ በክርስቶስ ሕያዋን አደረገን፤ የዳናችሁት በጸጋ ነው። (ኤፌሶን 2፥5) የሚስዮናውያን ታላቁ ተስፋ ወንጌል በመንፈስ ቅዱስ ኅይል ሲሰበክ፣ ሰው ሊፈጥረው የማይችለውን የሚያድነውን እምነት እግዚአብሔር ራሱ ይፈጥራል የሚለው ተስፋ…

0 Comments