ክርስቶስ እንደ ፀሓይ ብርሃን ነው | ጥቅምት 17
እርሱ የእግዚአብሔር ክብር ነጸብራቅና የባሕርዩ ትክክለኛ ምሳሌ ሆኖ፣ በኀያል ቃሉ ሁሉን ደግፎ ይዞአል። (ዕብራውያን 1፥3) ብርሃን የፀሓይ ነጸብራቅ እንደሆነ ሁሉ፣ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ክብር ነጸብራቅ ነው። እነዚህ ምሳሌዎች እንከን አልባ ባይሆኑም…
እርሱ የእግዚአብሔር ክብር ነጸብራቅና የባሕርዩ ትክክለኛ ምሳሌ ሆኖ፣ በኀያል ቃሉ ሁሉን ደግፎ ይዞአል። (ዕብራውያን 1፥3) ብርሃን የፀሓይ ነጸብራቅ እንደሆነ ሁሉ፣ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ክብር ነጸብራቅ ነው። እነዚህ ምሳሌዎች እንከን አልባ ባይሆኑም…
እግዚአብሔር ከጥንት ጀምሮ በተለያየ ጊዜና በልዩ ልዩ መንገድ በነቢያት በኩል ለአባቶቻችን ተናግሮ፣ በዚህ መጨረሻ ዘመን ግን ሁሉን ወራሽ ባደረገውና ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ ለእኛ ተናገረን። (ዕብራውያን 1፥1-2) የመጨረሻው ዘመን የሚጀምረው በልጁ…
“ስለዚህም ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋር አንድ ይሆናል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ”። ይህ ጥልቅ ምስጢር ነው፤ እኔም ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተክርስቲያን እናገራለሁ።“ (ኤፌሶን 5፥31-32) ጳውሎስ በዚህ ክፍል እየጠቀሰ…
“እናንተ ግን እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ፤ “በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ” (ማቴዎስ 6፥9) በጌታችን ጸሎት ላይ ኢየሱስ ስንጸልይ ማስቀደም ያለብን በሰማይ የሚገኝውን የአባታችንን ስም መቀደስ መሆኑን ይነግረናል። በእኛ፣ በቤተ ክርስቲያን፣…
የገዛ ሥጋውን የሚጠላ ማንም የለም፤ ይመግበዋል፤ ይንከባከበዋል፤ ክርስቶስም ለቤተ ክርስቲያን ያደረገው ልክ እንደዚሁ ነው፤ እኛ የክርስቶስ አካል ብልቶች ነንና። (ኤፌሶን 5፥29-30) የመጨረሻውን ዓረፍተ ነገር እንዳትስቱት፣ “እኛ የክርስቶስ አካል ብልቶች ነንና።”…
ባሎች ሆይ፤ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳትና ራሱንም ስለ እርሷ አሳልፎ እንደ ሰጠ፣ እናንተም ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በቃሉ አማካይነት በውሃ አጥቦ በማንጻት እንድትቀደስ፣ እንዲሁም ጒድፍ ወይም የፊት መጨማደድ ወይም አንዳች እንከን…
"ይሰርቅ የነበረ ከእንግዲህ አይስረቅ፤ ነገር ግን ለተቸገሩት የሚያካፍለው ነገር እንዲኖረው በገዛ እጆቹ በጎ የሆነውን እየሠራ ለማግኘት ይድከም።" (ኤፌሶን 4፥28) ከሀብት ጋር ለመኖር ሦስት መንገዶች አሉ፦ ሰርቆ ማከማችት ትችላላችሁ ሠርታችሁ ልታገኙ…
"ስሙ ቀናተኛ የሆነው እግዚአብሔር (ያህዌ) ቀናተኛ አምላክ (ኤሎሂም) ነውና ሌላ አምላክ አታምልክ።" (ዘፀአት 34፥14) እግዚአብሔር ለስሙ ክብር እጅግ ቀናተኛ ነው። ልባቸው የእርሱ መሆን ሲገባው፣ ከባሏ ሌላ እንደምታይ ሴት ወደ ሌላ…