Read more about the article መከራ የሚጠቅምባቸው 5 መንገዶች | የካቲት 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መከራ የሚጠቅምባቸው 5 መንገዶች | የካቲት 5

እንዲያው ሳይቸግረኝ መንገድ ስቼ ሄድሁ፤ አሁን ግን ቃልህን እጠብቃለሁ። (መዝሙር 119፥67) ይህ ቁጥር የሚያሳየው እግዚአብሔር መከራን የሚልክብን ቃሉን እንድንማር ለመርዳት እንደሆነ ነው። ይህ እንዴት ይሰራል? መከራ የእግዚአብሔርን ቃል እንድንማር እና…

0 Comments
Read more about the article ወደር የሌለው ታላቁ ፍቅር | የካቲት 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ወደር የሌለው ታላቁ ፍቅር | የካቲት 4

ልጆች ሆይ፤ ኀጢአታችሁ ስለ ስሙ ተሰርዮላችኋልና፣ እጽፍላችኋለሁ። (1ኛ ዮሐንስ 2፥12) እግዚአብሔር ሰዎችን የሚወድደው፣ ይቅር የሚለው፣ እና የሚያድነው ስለ ስሙ ሲል እና ለራሱ ክብር ሲል መሆኑ አጽንኦት ሊሰጠው የሚገባው ለምንድን ነው?…

0 Comments
Read more about the article የይቅርታ አሠራር | የካቲት 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የይቅርታ አሠራር | የካቲት 3

“በደላችንን ይቅር በለን፤ እኛም የበደሉንን ሁሉ ይቅር ብለናልና። ወደ ፈተናም አታግባን፤ ከክፉው አድነን እንጂ።” (ሉቃስ 11፥4) ማነው ማንን መጀመሪያ ይቅር የሚለው? በአንድ በኩል ኢየሱስ፣ “በደላችንን ይቅር በለን፤ እኛም የበደሉንን ሁሉ ይቅር ብለናልና”…

0 Comments
Read more about the article በኪዳኑ ውስጥ የተካተተ | የካቲት 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በኪዳኑ ውስጥ የተካተተ | የካቲት 2

“በዚህም ለዳዊት ቀንድ አበቅላለሁ፤ ለቀባሁትም ሰው መብራት አዘጋጃለሁ። ጠላቶቹን ኀፍረት አከናንባቸዋለሁ፤ እርሱ ግን በራሱ ላይ የደፋው ዘውድ ያበራል።” (መዝሙር 132፥17-18) እግዚአብሔር ለዳዊት ከገባው ኪዳን ተጠቃሚ የሚሆነው ማነው? መዝሙር 132፥17-18 በድጋሚ…

0 Comments
Read more about the article ለራስህ ስበክ | የካቲት 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለራስህ ስበክ | የካቲት 1

“ነፍሴ ሆይ፤ ለምን ትተክዢያለሽ? ለምንስ በውስጤ ትታወኪያለሽ? ተስፋሽን በአምላክ ላይ አድርጊ፣ አዳኜና አምላኬን፣ ገና አመሰግነዋለሁ።” (መዝሙር 42፥11) በመንፈሳዊ ሕይወታችን የሚያጋጥመንን ተስፋ መቁረጥ መዋጋት መማር አለብን። ውጊያው ወደፊት በሚገለጠው ጸጋ ላይ…

0 Comments
Read more about the article የሚያሸንፍ ጸጋ | ጥር 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የሚያሸንፍ ጸጋ | ጥር 30

መንገዶቹን አይቻለሁ፤ ቢሆንም እፈውሰዋለሁ፤ እመራዋለሁ፤ ለእርሱና ስለ እርሱ ለሚያለቅሱትም መጽናናትን እመልሳለሁ። (ኢሳይያስ 57፥18) የምታምኑትን አስተምሮአችሁን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ተማሩ። መንፈሳችሁን የሚመግበውና የሚሻለው መንገድ እርሱ ነው። ለምሳሌ፣ እንቢ ስለማይባለው የጸጋ አስተምህሮ…

0 Comments
Read more about the article ለመመለስ የተጠሩ | ጥር 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለመመለስ የተጠሩ | ጥር 29

እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ መልሰን፤ እኛም እንመለሳለን። (ሰቆቃወ 5፥21) እግዚአብሔር ራሱ፣ ሕዝቡን ከኃጢአትና ካለማመን ካልመለሰ፣ የመመለስ ምንም ተስፋ የላቸውም። የሰቆቃወ ኤርምያስ መጽሐፍ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እጅግ ጨለማ የሆነው መጽሐፍ ነው። ራሱ…

0 Comments
Read more about the article እንዴት ንስሓ እንግባ | ጥር 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እንዴት ንስሓ እንግባ | ጥር 28

ኀጢአታችንን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን፣ ከዐመፃ ሁሉ ሊያነጻን እርሱ ታማኝና ጻድቅ ነው። (1ኛ ዮሐንስ 1፥9) ግልጽ ያልሆነ፣ እንዲያው በደፈናው ግን የማትረቡ ሰው መሆናችሁን በማሰብ የሚመጣ መጥፎ ስሜት እና በርግጥ በኀጢአታችሁ…

0 Comments