Read more about the article የለጋስነት አምስት ብድራቶች | የካቲት 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የለጋስነት አምስት ብድራቶች | የካቲት 30

ችግረኛ ለሆኑ ቅዱሳን ካላችሁ አካፍሉ፤ እንግዶችን ተቀበሉ። (ሮሜ 12፥13) የእግዚአብሔርን ተስፋዎች ካመንን፣ በለጋስነት ከሰጠንና አንዳችን ለሌላችን ደግሞም ለተቸገሩ ቤታችንን ክፍት ካደረግን ምን ብድራቶችን እናገኛለን? ቅዱሳን ከመከራቸው እናሳርፋቸዋለን፣ ወይም ቢያንስ እናቀልላቸዋለን፦…

0 Comments
Read more about the article ፍጹም መጽደቅ | የካቲት 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፍጹም መጽደቅ | የካቲት 29

እግዚአብሔር የመረጣቸውን የሚከስ ማን ነው? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው። (ሮሜ 8፥33) ጳውሎስ “እግዚአብሔር የመረጣቸውን የሚከስ ማን ነው?” ብሎ ከጠየቀ በኋላ፣ “ማንም አይከሰንም! ጸድቀናል” ብሎ መመለስ ይችል ነበር። ቢልም ደግሞ እውነት ነው።…

0 Comments
Read more about the article የትንሣኤው ሥር ነቀል ለውጦች | የካቲት 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የትንሣኤው ሥር ነቀል ለውጦች | የካቲት 28

ክርስቶስን ተስፋ ያደረግነው ለዚህች ሕይወት ብቻ ከሆነ፣ ከሰው ሁሉ ይልቅ የምናሳዝን ነን። (1 ቆሮንቶስ 15፥19) ጳውሎስ ኢየሱስን በመከተል የመረጠው የሕይወት ጎዳና ትንሣኤ ከሌለው በየሰዓቱ የሚገጥመው አደጋ፣ በየዕለቱ ከሞት ጋር መጋፈጡ…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር 100% ለእኛ ሲወግን | የካቲት 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር 100% ለእኛ ሲወግን | የካቲት 27

. . . እኛ ሁላችን በአንድ ወቅት የሥጋችንን ምኞት እያረካን፣ መንገዱንም እየተከተልን በመካከላቸው እንኖር ነበር፤ እንደ ሌሎቹም የቍጣ ልጆች ነበርን። (ኤፌሶን 2፥3) ለእኛ ይገባ የነበረው የእግዚአብሔር ቁጣና ኩነኔ ሁሉ በኢየሱስ…

0 Comments
Read more about the article በታላቅ ፍቅር ተወድዳችኋል | የካቲት 26
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በታላቅ ፍቅር ተወድዳችኋል | የካቲት 26

እኛ ሁላችን በአንድ ወቅት የሥጋችንን ምኞት እያረካን፣ መንገዱንም እየተከተልን በመካከላቸው እንኖር ነበር፤ እንደ ሌሎቹም የቍጣ ልጆች ነበርን። ነገር ግን በምሕረቱ ባለጠጋ የሆነ እግዚአብሔር ለእኛ ካለው ከታላቅ ፍቅሩ የተነሣ፣ በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፣…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር ልብን ይከፍታል | የካቲት 25
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ልብን ይከፍታል | የካቲት 25

ከሚያዳምጡትም ሴቶች መካከል ልድያ የምትባል አንዲት ሴት ነበረች፤ እርሷም እግዚአብሔርን የምታመልክና ከትያጥሮን ከተማ የመጣች የቀይ ሐር ነጋዴ ነበረች። ጌታም፣ ጳውሎስ የሚናገረውን በማስተዋል ትሰማ ዘንድ፣ ልቧን ከፈተላት። (ሐዋሪያት ሥራ 16፥14) ጳውሎስ…

0 Comments
Read more about the article ያልተለመደ የመከራ ሰዓት | የካቲት 24
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ያልተለመደ የመከራ ሰዓት | የካቲት 24

ስለ ክርስቶስ ስም ብትሰደቡ፣ የክብር መንፈስ የሆነው የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ላይ ስለሚያርፍ ብፁዓን ናችሁ። (1ኛ ጴጥሮስ 4፥14) በዚህ ዘመን በዓለም ላይ የሚኖሩ ብዙ ክርስቲያኖች ክርስቶስን በማመን ምክንያት ሊመጣ የሚችልን ሕይወትን…

0 Comments
Read more about the article በሙላቱ መደሰት | የካቲት 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በሙላቱ መደሰት | የካቲት 23

ከእርሱ ሙላት ሁላችንም በጸጋ ላይ ጸጋ ተቀብለናል። (ዮሐንስ 1፥16) ያለፈው እሁድ ልክ የአምልኮ ፕሮግራም ከመጀመሩ በፊት፣ የተወሰኑ የቤተ ክርስቲያናችን ምዕመናን፣ ስለ ሕዝባችን እንዲሁም በከተማችን ስለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት፣ ደግሞም በአጠቃላይ ስለ…

0 Comments