የመንፈሳዊ ኮንፍረንሶች ችግር
ለምንኖርበት ማኅበረሰብ ወንጌልን መስበክ እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ ክርስቲያኖችን ለማሳመን ብዙም ጥረት አያስፈልግም። እንዲያውም አንድ የመንፈሳዊ ኮንፍረንስ ሥራ ላይ ተሳታፊ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነገር አይደለም። ነገር ግን፣ ብዙ ጊዜ ወንጌልን ለማኅበረሰባችን…
ለምንኖርበት ማኅበረሰብ ወንጌልን መስበክ እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ ክርስቲያኖችን ለማሳመን ብዙም ጥረት አያስፈልግም። እንዲያውም አንድ የመንፈሳዊ ኮንፍረንስ ሥራ ላይ ተሳታፊ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነገር አይደለም። ነገር ግን፣ ብዙ ጊዜ ወንጌልን ለማኅበረሰባችን…
ወንጌል መስበክ ማለት ክርስቶስ ኅጢአተኞችን ለማዳን ያደረገውን መልካም ዜና መናገር ነው። ይህንንም ለማድረግ እነዚህን እውነቶች የግድ መናገር ይኖርብናል፦ 1. እግዚአብሔር ቅዱስ ነው (1ኛ ዮሐንስ 1፥5)። እርሱ የሚታይውም የማይታየውም ዓለም ፈጣሪ…
አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ማለት ክርስቲያኖች በክርስቶስ ስም በመደበኛነት ተሰባስበው፣ በወንጌል ስብከት እና በወንጌል በተደነገጉ ሥርዐቶች በኢየሱስ ክርስቶስ እና በመንግሥቱ ያላቸውን ሕብረት በይፋ የሚያጸኑበት እና እርስ በእርስ የሚተያዩበት ስብስብ ነው። ይህ…
ወንጌል ምንድን ነው? በወንጌላውያን አማንያን ዘንድ ለረጅም ጊዜ እየተካሄዱ ካሉ ክርክሮች መካከል ዋነኛው “ወንጌልን በምን መልኩ እንረዳው?” የሚል ነው። የወንጌል ትርጉሙስ ምንድን ነው? አንዳንዶች እንደሚረዱት፣ “ወንጌል ማለት ኅጢአተኛ የሆኑ ሰዎች…
እግዚአብሔር፣ ለሚወድዱትና እንደ ሐሳቡ ለተጠሩት፣ ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ እንዲሠራ እንደሚያደርግላቸው እናውቃለን። (ሮሜ 8፥28) የመከራችንን ጥቃቅን ምክንያቶች አስረግጠን ባናውቃቸውም፤ መጽሐፍ ቅዱስ ግን እምነትን የሚያጸኑ ጉልህ ምክንያቶችን ይሰጠናል። እነዚህንም የምናስታውስበት መንገድ…
ይህንን አስደናቂ ሁኔታ ከእኔ ጋር አብራችሁ አብሰልስሉ። የእግዚአብሔር ልጅ የመጣው ኀጢአት መሥራት እንድታቆሙ ሊረዳችሁ፣ የዲያቢሎስን ሥራ ሊያፈርስ፣ እና ኀጢአት ስትሠሩ ደግሞ ሊያስተሰርይላችሁና የእግዚአብሔርን ቁጣ ከላያችሁ ሊያነሣ ከሆነ፣ ይህ እውነት ሕይወታችሁን ለመኖር ምን ዐይነት አንድምታ ይኖረዋል? ምንስ ይሰጠናል?
በአንደኛ ዮሐንስ 3፥8 “የእግዚአብሔር ልጅ የተገለጠውም የዲያብሎስን ሥራ ያፈርስ ዘንድ ነው” ሲል ስለ የትኛው የዲያቢሎስ ሥራ እያወራ ነው ያለው? መልሱ ከአውዱ ግልጽ ነው። በመጀመሪያ፣ 1ኛ ዮሐንስ 3፥5 ግልጽ የሆነ ማስተያያ ነው።
"የእግዚአብሔር ጠላቶች ሳለን በልጁ ሞት ከእርሱ ጋር ከታረቅን፣ ዕርቅን ካገኘን በኋላ፣ በሕይወቱማ መዳናችን እንዴት የላቀ አይሆንም! ይህ ብቻ አይደለም። ነገር ግን አሁን ዕርቅን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ ሐሤት እናደርጋለን።"