ክርስቲያናዊ ሄዶኒዝም፦ ሐዘንተኞች ስንሆን ሁልጊዜ ደስተኞች ነን

ክርስቲያናዊ ሄዶኒዝምን በተመለከተ፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አፈታትን ተከትሎ ሙግት ማቅረብ አንድ ነገር ነው። ሰዎች ይሄ እውነት ልባቸው ውስጥ ሰርጾ እንዲገባ መርዳት ግን ከዚህ የላቀ እና ከባዱ ነገር ነው። አሁን ላደርግ የምሞክረውም…

0 Comments
ራስን ሆኖ መስበክ

ፊሊፕ ብሩክስ በታዋቂው የስብከት ትርጉሙ፣ “ስብከት ማለት እውነትን በማንነታችን ማስተላለፍ” ነው ሲል ተናግሯል፤ እንዲህ ብሎ ሲናገር ስለ አንድ ሰው የራሱ ማንነት እንጂ ስለ ሌላ ሰው ማንነት እያወራ እንዳልሆነ አምናለሁ።  ብዙ…

0 Comments
በመርሕ ደረጃ፣ ደቀ መዝሙርነት እንዴት ይሠራል?

መልስ ደቀ መዝሙርነት የሚሠራባቸው መንገዶች ዋናነት በመማር እና በመምሰል ነው። ደቀ መዝሙርነት በይበልጥ የሚሠራው በፍቅር ነው። አዳዲስ አማኞችን እግዚአብሔርን የመምሰል መንገድ በፍቅር ስናስተምርና በሚመሰገን ሕይወት ስንኖር፣ የእኛን ሕይወትና አካሄድ በመከተል…

0 Comments
ወላጆች ሆይ! ልጆቻችሁ ሊታዘዟችሁ ይገባል

ይህን ጽሑፍ የምጽፈው ክርስቲያን ወላጆች ከልጆቻቸው መታዘዝን እንዲጠብቁ ለመማጸን ነው። እንድጽፈውም የተነሣሣሁት፣ ትንንሽ ልጆች ወላጆቻቸው ለሚያዟቸው ትእዛዞች ትኩረት ሳይሰጡ ሲቀሩና ምንም የሚጠብቃቸው መዘዝ ሳይኖር ሲቀር ሳይ ነው። ወላጆች ሁለት እና…

0 Comments
የእግዚአብሔርን ድምፅ የሰማሁባት ማለዳ

ከዕለታት በአንዱ ሰኞ ማለዳ 12 ሰዓት አካባቢ መጋቢት 19፣ 2007 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. የገጠመኝን ድንቅ ነገር ልንገራችሁ። እግዚአብሔር ራሱ ተናገረኝ። የተናገረኝ እግዚአብሔር ለመሆኑ ምንም ጥርጥር አልነበረውም። ከሆነ ሰው ጋር የነበራችሁ ውይይት…

0 Comments
ቤተ ክርስቲያንን እንዴት እንለውጥ?

መጋቢዎች ብዙ ጊዜ እንዲህ ብለው ይጠይቁኛል፦ “አብያተ ክርስቲያኖቻችንን መለወጥ የምንችለው እንዴት ነው?” በጣም ብዙ አገልጋዮች ለውጥ ለማምጣት እየሞከሩ ቤተ ክርስቲያናቸውን አግልለዋል። አንዳንዶቹ ከኀላፊነት ተባረዋል። አሁንም እረኛ እንደ መሆናችን መጠን እንዲህ…

0 Comments