ስግብግብነትና ልከኝነት
ስለ ስግብግብነት የሚደረጉ ውይይቶች ላይ ሁለት ስሕተቶች ይስተዋላሉ። የመጀመሪያው ስግብግብነት የሚመለከተው፣ የሰውነት ቅርጻቸውን ያልጠበቁ ሰዎችን ብቻ ነው የሚለው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ስግብግብነት ምግብን ብቻ ያካትታል የሚለው ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ…
ስለ ስግብግብነት የሚደረጉ ውይይቶች ላይ ሁለት ስሕተቶች ይስተዋላሉ። የመጀመሪያው ስግብግብነት የሚመለከተው፣ የሰውነት ቅርጻቸውን ያልጠበቁ ሰዎችን ብቻ ነው የሚለው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ስግብግብነት ምግብን ብቻ ያካትታል የሚለው ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ…
የመዝሙር መጽሐፍ፣ በምዕራፍ 150፥6 እንዲህ በማለት ይደመድማል፤ “እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ።” እግዚአብሔር ፈጥሮናል፤ ደግሞም እንድናመልከውና እንድናመሰግነው እስትንፋስን ሰጥቶናል። የተወደዱት የባለቤቴ አያት ማረፋቸውንና ወደ ጌታ የመሄዳቸውን ዜና የሰማሁት፣…
በወጣትነት ጊዜ ፈጣሪን ለማሰብ አራት ምክንያቶች ጠላታችን፣ “ወጣትነት ለመደሰት፣ ጉልምስና ለንግድ፣ እርጅና ለሃይማኖት” የሚል ብሂል አለው። መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ፣ “ወጣትነትም፣ ጉልምስናም፣ እርጅናም ለፈጣሪ ነው!” ይላል። ይሁን እንጂ፣ ወጣትነት ፈጣሪን ወደ…
በሕይወቴ በጣም አስደሳች ከሆኑት ጊዜያት መኻል አንዱ፣ ወደ ክርስቶስ የመጣሁበት ጊዜ ነበር። ለወንጌል ስብከት በቅናት ተሞልቼ ነበር። ይሁን እንጂ፣ ለጓደኞቼ መለወጤን ስነግራቸው፣ ዕብድ እንደ ሆንኩ ዐሰቡ፤ ይህ አስደንግጦኝም አናድዶኝም ነበር።…
እውነተኛ መነቃቃት ወይም ተሐድሶ በቤተ ክርስቲያን ሕይወት ውስጥ የሚከሰት ታላቅ ክብርን የተሞላ ወቅት ነው። በዚህም መነቃቃት ወቅት፣ እግዚአብሔር ለራሱ ክብር ብቻ ሲል በመደበኛዎቹ የጸጋ መቀበያ መንገዶች በመጠቀም፣ በብዙ ሰዎች ሕይወት…
ጳውሎስ፣ “ግራ ብንጋባም ተስፋ አንቈርጥም” በማለት አክሏል። ግራ መጋባት ብዙውን ጊዜ ከመከራ ጋራ ዐብሮ ይመጣል። በሕመም ወይም በሐዘን ስንመታ፣ ብዙውን ጊዜ ግራ እንጋባለን፤ እንዲሁም ይምታታብናል። የመጀመሪያ ጥያቄያችን “ለምን?” የሚል ነው።…
መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በእውነተኝነት የሚገልጥ መሆኑን እናምናለን? ለምን ዝም ብላችሁ አብዮቱን አትቀላቀሉም? የሚለው መጠይቅ፣ ወግ አጥባቂ ክርስቲያኖችን በመመልከት በግብረ ሰዶማዊነት፣ በተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ፣ እንዲሁም በመላው የLGBT ተያያዥ ጉዳዮች ላይ…
የመጋቤያዊ አገልግሎት ከሚያስገኛቸው በሐሴት የታጀቡ ትሩፋቶች አንዱ፣ በእያንዳንዱ የጌታ ቀን ማለዳና ምሽት የእግዚአብሔርን ቃል ለእግዚአብሔር ሕዝብ የመስበክ ዕድል ማግኘት ነው። ያም ሆኖ ግን ከመጋቤያዊ አገልግሎት ተግዳሮቶች መኻል አንዱና ዋነኛው፣ ይኸው…