መደበኛ የጸጋ መቀበያ መንገዶች
እውነተኛ መነቃቃት ወይም ተሐድሶ በቤተ ክርስቲያን ሕይወት ውስጥ የሚከሰት ታላቅ ክብርን የተሞላ ወቅት ነው። በዚህም መነቃቃት ወቅት፣ እግዚአብሔር ለራሱ ክብር ብቻ ሲል በመደበኛዎቹ የጸጋ መቀበያ መንገዶች በመጠቀም፣ በብዙ ሰዎች ሕይወት…
እውነተኛ መነቃቃት ወይም ተሐድሶ በቤተ ክርስቲያን ሕይወት ውስጥ የሚከሰት ታላቅ ክብርን የተሞላ ወቅት ነው። በዚህም መነቃቃት ወቅት፣ እግዚአብሔር ለራሱ ክብር ብቻ ሲል በመደበኛዎቹ የጸጋ መቀበያ መንገዶች በመጠቀም፣ በብዙ ሰዎች ሕይወት…
ጳውሎስ፣ “ግራ ብንጋባም ተስፋ አንቈርጥም” በማለት አክሏል። ግራ መጋባት ብዙውን ጊዜ ከመከራ ጋራ ዐብሮ ይመጣል። በሕመም ወይም በሐዘን ስንመታ፣ ብዙውን ጊዜ ግራ እንጋባለን፤ እንዲሁም ይምታታብናል። የመጀመሪያ ጥያቄያችን “ለምን?” የሚል ነው።…
መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በእውነተኝነት የሚገልጥ መሆኑን እናምናለን? ለምን ዝም ብላችሁ አብዮቱን አትቀላቀሉም? የሚለው መጠይቅ፣ ወግ አጥባቂ ክርስቲያኖችን በመመልከት በግብረ ሰዶማዊነት፣ በተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ፣ እንዲሁም በመላው የLGBT ተያያዥ ጉዳዮች ላይ…
የመጋቤያዊ አገልግሎት ከሚያስገኛቸው በሐሴት የታጀቡ ትሩፋቶች አንዱ፣ በእያንዳንዱ የጌታ ቀን ማለዳና ምሽት የእግዚአብሔርን ቃል ለእግዚአብሔር ሕዝብ የመስበክ ዕድል ማግኘት ነው። ያም ሆኖ ግን ከመጋቤያዊ አገልግሎት ተግዳሮቶች መኻል አንዱና ዋነኛው፣ ይኸው…
መልስ የቤተ ክርስቲያን የዲሲፕሊን ሥርዐት የአንድን ሰው ኀጢአት ፊት ለፊት የመቃወም እና ወደ ንሰሓም የመምራት ተግባር ነው። ይህም ሰው የማይመለስ ከሆነ፣ ከባድ በሆነ ንሰሓ-አልባ ኀጢአት ምክንያት፣ አንድን ክርስቲያን ነኝ የሚልን…