ከርሱ ወገን በሆነው ተከዳ

የክሕደት ረቡዕ ጠዋት ረቡዕ በጸጥታ የተዋጠ ሆኖ ዐለፈ። በታላቅም ዝምታ የተሞላ ነበር። ያለፉት ሦስት ቀናት በድራማ ተጥለቅልቀው ነበር። ይኸውም የእሑዱ የድል አድራጊነት ጕዞ፣ የሰኞው የቤተ መቅደሱ መንጻት፣ እና የማክሰኞው የቤተ…

Continue Readingከርሱ ወገን በሆነው ተከዳ
ነገረ መለኮትን ለወጣቶች እንዴት እናስተምራቸው?

ነገረ መለኮትን ለወጣቶች የማስተማሪያ ሦስት መንገዶች በወጣቶች ወይም በኮሌጅ አገልግሎት እያገለገላችሁ ከሆነ፣ “ራት እና አስተምህሮ” ወይም “ነገረ መለኮት ዛሬ ምሽት” የተሠኙ ምሽቶችን ማስተዋወቅ፣ ብዙ ሰዎችን ለመሳብ የሚያስችል አስተማማኝ መንገድ እንዳልሆነ…

Continue Readingነገረ መለኮትን ለወጣቶች እንዴት እናስተምራቸው?
ያስፈልገን የነበረው፣ ነገር ግን ፈጽሞ ያልፈለግነው ንጉሥ

የሕማማት ማክሰኞ ምሽት “የሰው ልጅ ለካህናት አለቆችና ለጸሐፍት ዐልፎ ይሰጣል፤ እነርሱም የሞት ፍርድ ይፈርዱበታል፤ አሳልፈው ለአሕዛብ ይሰጡታል” (ማርቆስ 10፥33) ወደ ቀራንዮ የሚወስደው መንገድ ለእነዚያ የመጀመሪያዎቹ ደቀ መዛሙርት የመተማመን ሳይሆን ግራ…

Continue Readingያስፈልገን የነበረው፣ ነገር ግን ፈጽሞ ያልፈለግነው ንጉሥ
ኢየሱስ ጠረጴዛውን ገለበጠ

የሕማማት ሰኞ ማታ ወደ ኢየሩሳሌምም መጡ፤ ከዚያም ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ፣ የሚሸጡትንና የሚገዙትን ያስወጣ ጀመር። የገንዘብ ለዋጮችን ጠረጴዛና የርግብ ሻጮችን መቀመጫ ገለባበጠ፤  (ማርቆስ 11፥15) ይህ የተለየ ሰኞ በዘመናዊው ምዕራባዊ ዓለም…

Continue Readingኢየሱስ ጠረጴዛውን ገለበጠ
ወደ ኋላ መመለስ የለም

የሕማማት ሰኞ ጠዋት አንድሪያስ ኮስተንበርገር እና ጀስቲን ቴይለር (Andreas Köstenberger & Justin Taylor) ከጠዋቱ 12፡30 ገደማ፣ ከኢየሩሳሌም በስተምሥራቅ አንድ ማይል ተኩል ርቃ በምትገኘው በደብረ ዘይት ተራራ ደቡባዊ ምሥራቅ ቁልቁለት ላይ…

Continue Readingወደ ኋላ መመለስ የለም
የሆሣዕና እሑድ ችግር

የሆሣዕና እሑድ ማታ ለዘመናት ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያውን የሕማማት ሳምንት ቀን የሆሣዕና እሑድ (Palm Sunday) በማለት ስታከብረው ኖራለች። ለዚህም ምክንያቱ፣ ሕዝቡ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ በፊቱ የዘንባባ ቅርንጫፎችንና ልብሶቻቸውን ስላነጠፉ ነው።…

Continue Readingየሆሣዕና እሑድ ችግር
የአዳኙ የሉዓላዊ ምሕረት እንባዎች

የሆሣዕና እሑድ ጠዋት “ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ የምትመጣዋ የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት፤ ሆሣዕና በአርያም።” (ማርቆስ 11፥9-10) የሆሣዕና እሑድ በቤተ ክርስቲያን ዓመታዊ የዘመን አቈጣጠር ውስጥ፣ ኢየሱስ በምድራዊ ሕይወቱ…

Continue Readingየአዳኙ የሉዓላዊ ምሕረት እንባዎች