ምርጡ የባርነት ዐይነት | የካቲት 12
ምክንያቱም ባሪያ ሆኖ ሳለ በጌታ የተጠራ፣ የጌታ ነጻ ሰው ነው፤ እንዲሁም ሲጠራ ነጻ የነበረ ሰው የክርስቶስ ባሪያ ነው። (1 ቆሮንቶስ 7፥22) ጌታ ማለት አለቃ ማለት ነው። ክርስቶስ ደግሞ መሲሕ ማለት…
ምክንያቱም ባሪያ ሆኖ ሳለ በጌታ የተጠራ፣ የጌታ ነጻ ሰው ነው፤ እንዲሁም ሲጠራ ነጻ የነበረ ሰው የክርስቶስ ባሪያ ነው። (1 ቆሮንቶስ 7፥22) ጌታ ማለት አለቃ ማለት ነው። ክርስቶስ ደግሞ መሲሕ ማለት…
ትተውት የወጡትን አገር ቢያስቡ ኖሮ፣ ወደዚያ የመመለስ ዕድል ነበራቸው። አሁን ግን ከዚህ የሚበልጠውን ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ። (ዕብራውያን 11፥15-16) እምነት እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ ይመለከታል፤ ከልቡም ይፈልገዋል። “ከዚህ የሚበልጠውን ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ።” እስቲ…
ስለዚህ ታላቅ ዋጋ ያለውን መታመናችሁን አትጣሉ። (ዕብራውያን 10፥35) ዓለም ሊሰጠን ከሚችለው ነገር ሁሉ በላይ የእግዚአብሔር የበላይነት ታላቁ ሽልማታችን እንደሆነ ልናሰላስል ይገባናል። እንደዚያ ካልሆነ፣ ልክ እንደማንኛውም ሰው ዓለምን እንወድዳለን፤ ኑሯችንም እንደ…
የሕዝቦች ወገኖች ሆይ፤ ለእግዚአብሔር ስጡ፤ ክብርንና ብርታትን ለእግዚአብሔር ስጡ። (መዝሙር 96፥7) ዘማሪው “ብርታትን ለእግዚአብሔር ስጡ” ሲል፣ ምን እያለ ነው? ብርታትን ለእግዚአብሔር ስንሰጥ ምንድን ነው የምናደርገው? በመጀመሪያ፣ በእግዚአብሔር ጸጋ፣ ትኩረታችንን ወደ እግዚአብሔር እናደርጋለን፤ ብርቱ እንደሆነም…
“ኢየሱስ ሆይ፤ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ” አለው። (ሉቃስ 23፥42) ተስፋን ከሚገድሉ ነገሮች መካከል ትልቁ፣ ለረጅም ጊዜ ለመለወጥ ሞክራችሁ ሳይሳካላችሁ ሲቀር ነው። ወደ ኋላ ዞር ብላችሁ፣ “ታዲያ ምን ጠቀመኝ?” ብላችሁ ታስባላችሁ።…
እርሱም በወራጅ ውሃ ዳር እንደ ተተከለች፣ ፍሬዋን በየወቅቱ እንደምትሰጥ፣ ቅጠሏም እንደማይጠወልግ ዛፍ ነው፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። (መዝሙር 1፥3) በመዝሙር 1፥3 ውስጥ ያለው ተስፋ ወደ ክርስቶስ የሚያመለክተው እንዴት ነው? “የሚሠራውም ሁሉ…
እኛ ግን አምነው ከሚድኑት ወገን እንጂ፣ ወደ ኋላ አፈግፍገው ከሚጠፉት አይደለንም። (ዕብራውያን 10፥39) ፍቅር የሚያስከፍለውን ጊዜያዊ ዋጋ ተመልክታችሁ፣ በእግዚአብሔር ታላቅ ተስፋዎች ከማመን ወደኋላ አትበሉ። የምታፈገፍጉ ከሆነ፣ ተስፋዎቹን ብቻ ሳይሆን የምታጡት…
እንዲያው ሳይቸግረኝ መንገድ ስቼ ሄድሁ፤ አሁን ግን ቃልህን እጠብቃለሁ። (መዝሙር 119፥67) ይህ ቁጥር የሚያሳየው እግዚአብሔር መከራን የሚልክብን ቃሉን እንድንማር ለመርዳት እንደሆነ ነው። ይህ እንዴት ይሰራል? መከራ የእግዚአብሔርን ቃል እንድንማር እና…