ለእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ትዳር

ለዚህ ምዕራፍ ርዕስ እንዲሆን የመረጥኩት “ለእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ጋብቻ” የሚልን ቃል ነው። በዚህ ርዕስ ውስጥ ልናስተውለው የሚያስፈልገው ቃል “ለእግዚአብሔር” የሚለውን ነው። ርዕሱ “የእግዚአብሔር ክብር በጋብቻ ውስጥ ላለ ሕይወት” ወይንም “በእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ጋብቻ” ሳይሆን፣ ርዕሱ “ለእግዚአብሔር ክብር የተኖረ ጋብቻ” ነው።

0 Comments
ታዳጊዎች ስማርት ስልክ ሊኖሯቸው ያስፈልጋል ወይስ?

ዕድሜያቸው ሃያ ቤቶች ውስጥ የነበሩና በአዳዲስ እና በሚያማልሉ የአይፖድ ቀጥሎም የአይፎንና አይፓድ ውጤቶች ዓለምን ያስደመሙ የሲልከን ቫሊ አብዛኞቹ ወጣቶች፣ በወቅቱ ልጆች አልነበሯቸውም። አንዳንዶቹ ዕድሜያቸው በዐሥራዎቹ ቤት ውስጥ ያሉ ልጆች ነበሯቸው።…

0 Comments
ያልተወለዱ ሕፃናትን መግደል ስሕተት የሚሆንባቸው 10 ምክንያቶች

የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ስላልተወለደ ፅንስ ሰብዓዊ መብት መሟገት አይደለም። ይልቁንም፣ እውነት እነዚህ ያልተወለዱ ፅንሶች ሰው ከሆኑ፣ ውርጃ ሊደርስባቸው አይገባም ብሎ መሞገት ነው። ፅንስን ማቋረጥ ላይ የሚሠሩ አንዳንድ ሐኪሞች፣ ያልተወለዱ ፅንሶች…

0 Comments
ልጆችን እየገደሉ እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን

ከመጽሐፍ ቅዱስ የፍትሕ መርሆች ውስጥ አንዱ፣ የሥራችንን መጥፎነት የበለጠ ባወቅን ቁጥር ጥፋተኝነታችን የከፋ እንደሚሆን፣ እንዲሁም የምንቀበለውም ቅጣት የበለጠ መሆኑ ነው (ሉቃስ 12፥47-48)። የዚህ ጽሑፍ ፍሬ ሐሳብ ውርጃን በተመለከተ የምናደርገውን እንደምናውቅ ነው። ልጆችን እየገደልን ነው። ውርጃን የሚደግፉም ሆነ የሚቃወሙ ሰዎች ይህንን ያውቃሉ።

0 Comments
ወላጆች ሆይ! ልጆቻችሁ ሊታዘዟችሁ ይገባል

ይህንን ጽሑፍ የምጽፈው ክርስቲያን ወላጆች ከልጆቻቸው መታዘዝን እንዲጠብቁ ለመማጸን ነው። ይህንን ጽሑፍ እንድጽፍ የተነሣሣሁት፣ ትንንሽ ልጆች ወላጆቻቸው ለሚያዟቸው ትእዛዞች ትኩረት ሳይሰጡ ሲቀሩና ምንም የሚጠብቃቸው መዘዝ ሳይኖር ሲቀር ሳይ ነው። ወላጆች…

0 Comments