የመንፈሳዊ ኮንፍረንሶች ችግር
ለምንኖርበት ማኅበረ ሰብ ወንጌልን መስበክ እጅግ አስፈላጊ እንደ ሆነ ክርስቲያኖችን ለማሳመን ብዙም ጥረት አያስፈልግም። እንዲያውም አንድ የመንፈሳዊ ኮንፍረንስ ሥራ ላይ ተሳታፊ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነገር አይደለም። ነገር ግን፣ ብዙ ጊዜ…
0 Comments

ወንጌል መስበክ ማለት ክርስቶስ ኀጢአተኞችን ለማዳን ያደረገውን መልካም ዜና መናገር ነው። ይህንንም ለማድረግ እነዚህን እውነቶች የግድ መናገር ይኖርብናል፦ 1. እግዚአብሔር ቅዱስ ነው (1ኛ ዮሐንስ 1፥5)። እርሱ የሚታይውም የማይታየውም ዓለም ፈጣሪ…