Read more about the article ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርበን ፍርሃት | ሰኔ 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርበን ፍርሃት | ሰኔ 28

“አትፍሩ፤ ኀጢአት እንዳትሠሩ የእግዚአብሔር ፍርሃት ከእናንተ ጋር ይሆን ዘንድ፣ እግዚአብሔር ሊፈትናችሁ መጥቶአል።” (ዘፀአት 20፥20) ባርያ የሚያደርገንና ከእግዚአብሔር የሚያርቀን የፍርሃት ዓይነት እንዳለ ሁሉ፣ ደግሞም ጣፋጭ የሆነና ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርበን የፍርሃት ዓይነት…

0 Comments
Read more about the article ስግብግብነት የተሰኘው የሞት ወጥመድ | ሰኔ 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ስግብግብነት የተሰኘው የሞት ወጥመድ | ሰኔ 27

ባለጠጋ ለመሆን የሚፈልጉ ግን ወደ ፈተናና ወደ ወጥመድ፣ እንዲሁም ሰዎችን ወደ መፍረስና ወደ ጥፋት ወደሚያዘቅጠው ወደ ብዙ ከንቱና ክፉ ምኞት ይወድቃሉ። (1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥9) ስግብግብነት ነፍስን ለዘላለም የገሃነም ጥፋት ሊዳርጋት…

0 Comments
Read more about the article በየትኛውም ሁኔታ ባለኝ ነገር መርካት እችላለሁ | ሰኔ 26
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በየትኛውም ሁኔታ ባለኝ ነገር መርካት እችላለሁ | ሰኔ 26

ይህን የምለው ስለ ቸገረኝ አይደለም፤ ምክንያቱም በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ያለኝ ይበቃኛል ማለትን፣ ማጣትን ዐውቀዋለሁ፤ ማግኘትንም ዐውቀዋለሁ። ብጠግብም ሆነ ብራብ፣ ባገኝም ሆነ ባጣ፣ በማንኛውም ሆነ በየትኛውም ሁኔታ ያለኝ ይበቃኛል የማለትን ምስጢር…

0 Comments
Read more about the article እምነት የሚታመነውን አካል ያከብራል | ሰኔ 25
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እምነት የሚታመነውን አካል ያከብራል | ሰኔ 25

ይልቁንም በእምነቱ በመጽናት ለእግዚአብሔር ክብርን ሰጠ እንጂ፣ የእግዚአብሔርን ተስፋ አልተጠራጠረም። (ሮሜ 4፥20) አቤት፤ ቅድስናን እና ፍቅርን ለመያዝ በምናደርገው ሩጫ እግዚአብሔር ከብሮ ምነኛ ደስ ባለን? ነገር ግን ሩጫችን በተስፋ ቃሎቹ ላይ…

0 Comments
Read more about the article ለቅድስና እንዴት እንታገል? | ሰኔ 24
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለቅድስና እንዴት እንታገል? | ሰኔ 24

ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ለመኖር የሚቻላችሁን ሁሉ አድርጉ፤ ለመቀደስም ፈልጉ፤ ያለ ቅድስና ማንም ጌታን ማየት አይችልም። (ዕብራውያን 12፥14) ተግባራዊ በሆነ የቅድስና ኑሮ የማይኖር ሰው ጌታን ከማየት ይከለከላል። የብዙዎች አኗኗር ግን…

0 Comments
Read more about the article ኃጢአትን የሚያሸንፈው እርካታ | ሰኔ 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኃጢአትን የሚያሸንፈው እርካታ | ሰኔ 23

ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም፤ በእኔም የሚያምን ፈጽሞ አይጠማም። (ዮሐንስ 6፥35) እምነት ማለት እግዚአብሔር በክርስቶስ ለእኛ በሆነው ነገር ሁሉ መርካት ማለት እንደሆነ ከዚህ…

0 Comments
Read more about the article ጸጋ ይቅርታም ነው፣ ኃይልም ነው! | ሰኔ 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጸጋ ይቅርታም ነው፣ ኃይልም ነው! | ሰኔ 22

ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ አሁን የሆንሁትን ሆኛለሁ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋ ከንቱ አልሆነም፤ እንዲያውም ከሁሉም በላይ በትጋት ሠርቻለሁ፤ ዳሩ ግን እኔ ሳልሆን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው። (1ኛ ቆሮንቶስ 15፥10)…

0 Comments
Read more about the article ሰውን የመፍራት ወጥመድ | ሰኔ 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሰውን የመፍራት ወጥመድ | ሰኔ 21

“ከዚያም ሳኦል ሳሙኤልን እንዲህ አለው፤ “ኀጢአት ሠርቻለሁ፤ የእግዚአብሔርን ትእዛዝና የአንተን መመሪያ ጥሻለሁ፤ ሕዝቡን ፈርቼ ስለ ነበር፣ የጠየቁኝን ታዝዣለሁ።” (1ኛ ሳሙኤል 15፥24) ሳኦል ከእግዚአብሔር ይልቅ ሕዝቡን ለመታዘዝ የመረጠው ለምን ነበር? ከእግዚአብሔር…

0 Comments