Read more about the article ለማያምኑት እንዴት መማጸን ይቻላል? | ሰኔ 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለማያምኑት እንዴት መማጸን ይቻላል? | ሰኔ 20

ወንድሞች ሆይ፤ ስለ እስራኤላውያን የልቤ ምኞት፣ እግዚአብሔርንም የምለምነው እንዲድኑ ነው። (ሮሜ 10፥1) እግዚአብሔር የእስራኤልን ልብ እንዲለውጥ እና መዳን እንዲሆንላቸው ጳውሎስ ይጸልያል። ይድኑ ዘንድ ይጸልይላቸዋል! ለውጥ የሚያመጣ ጣልቃ ገብነት እግዚአብሔር እንዲገባ ይለምናል።…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔርን የሚያስደስተው ምን ዓይነት ጸሎት ነው? | ሰኔ 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን የሚያስደስተው ምን ዓይነት ጸሎት ነው? | ሰኔ 19

“ነገር ግን እኔ ወደዚህ፣ ትሑት ወደ ሆነና መንፈሱ ወደ ተሰበረ፣ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።” (ኢሳይያስ 66፥2) ቀና የሆነ ልብ የመጀመሪያው ምልክቱ በእግዚአብሔር ቃል መንቀጥቀጡ ነው። ኢሳይያስ 66፣ እግዚአብሔርን በሚያስደስተው መንገድ በሚያመልኩት…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔርን በጥማችሁ አገልግሉት | ሰኔ 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን በጥማችሁ አገልግሉት | ሰኔ 18

ስለዚህ በሥጋ ብንኖርም ወይም ከሥጋ ብንለይም ዐላማችን እርሱን ደስ ማሰኘት ነው። (2ኛ ቆሮንቶስ 5፥9) ሕይወታችሁን በሙሉ እግዚአብሔርን ለማስደሰት ስትጥሩ ኖራችሁ፣ ለካ ስታደርጉ የነበረው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት አስጸያፊ እንደሆነ ብታውቁ ምን…

0 Comments
Read more about the article የማያልቀው የጫጉላ ጊዜ | ሰኔ 17
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የማያልቀው የጫጉላ ጊዜ | ሰኔ 17

ሙሽራ በሙሽራዪቱ ደስ እንደሚለው፣ አምላክሽም በአንቺ ደስ ይለዋል። (ኢሳይያስ 62፥5) እግዚአብሔር ለሕዝቡ መልካምን ሲያደርግ፣ አንድ ዳኛ ጥላቻና ፍርድ ለተገባው ወንጀለኛ ደግነትን በሚያሳይበት መንገድ አይደለም። ይልቁንም ሙሽራ ለሙሽራዪቱ ፍቅሩን በሚገልጥበት መንገድ…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር ምን ያህል ሊባርከን ይፈልጋል? | ሰኔ 16
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ምን ያህል ሊባርከን ይፈልጋል? | ሰኔ 16

እግዚአብሔር አንተንም በማበልጸግ ደስ ይለዋልና። (ዘዳግም 30፥9) እግዚአብሔር እየተቆጨ አይባርከንም። የእግዚአብሔር ቸርነት የሆነ ዓይነት ጉጉት በውስጡ አለው። እኛ ወደ እርሱ እስክንመጣ ድረስ አይጠብቅም። ራሱ ይፈልገናል፤ ምክንያቱም ለእኛ መልካምን ማድረግ ደስታው ነው።…

0 Comments
Read more about the article የይቅርታ ነጻ አውጪ ኃይል | ሰኔ 15
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የይቅርታ ነጻ አውጪ ኃይል | ሰኔ 15

"ኀጢአትሽ ተሰርዮልሻል።" (ሉቃስ 7፥48) ኢየሱስ በፈሪሳዊው ቤት ተቀምጦ እያለ አንዲት ሴት በእንባዋ እግሩን ልታጥብ ወደ ኢየሱስ መጣች። ስምዖን በቦታው ለተገኙት ሁሉ፣ ይህች ሴት ኃጢአተኛ እንደሆነችና ኢየሱስም እንድትነካው ሊፈቅድላት እንደማይገባ በግልምጫ…

0 Comments
Read more about the article አለማመኔን ርዳው! | ሰኔ 14
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አለማመኔን ርዳው! | ሰኔ 14

እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችሁ በሰጣችሁ እምነት መጠን ራሳችሁን በአግባቡ መዝኑ እንጂ፣ ከሆናችሁት በላይ ራሳችሁን ከፍ አድርጋችሁ እንዳታስቡ በተሰጠኝ ጸጋ እያንዳንዳችሁን እመክራለሁ።  (ሮሜ 12፥3) በዚህ ክፍል አውድ ላይ፣ ጳውሎስ፣ ሰዎች 'ከሆኑት በላይ ራሳቸውን…

0 Comments
Read more about the article ለወደፊት የሚሆን እምነት | ሰኔ 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለወደፊት የሚሆን እምነት | ሰኔ 13

በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ “አዎን” የሚሆኑት በእርሱ ነውና። (2ኛ ቆሮንቶስ 1፥20) “በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ 'አዎን' የሚሆኑት” በኢየሱስ ከሆነ፣ አሁን ላይ እርሱን ማመን ማለት የተናገረው የተስፋ ቃል ሁሉ እውን እንደሚሆን…

0 Comments