Read more about the article ለጠላቶቻችሁ መጸለይ ማለት ምን ማለት ነው? | ሚያዚያ 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለጠላቶቻችሁ መጸለይ ማለት ምን ማለት ነው? | ሚያዚያ 8

"ጠላቶቻችሁን ውደዱ ፤ ለሚያሳድዷችሁም ጸልዩ።" (ማቴዎስ 5፥44) ለጠላቶቻችሁ መጸለይ ጥልቅ ከሆኑ የፍቅር ዓይነቶች አንዱ ነው። ይህም የሆነበት ምክንያት ደግሞ ለጠላቶቻችሁ መጸለይ ማለት ጥሩ ነገር እንዲሆንላቸው በእውነት መፈለግ ማለት ስለሆነ ነው።…

0 Comments
Read more about the article ኢየሱስን ለማሰብ ሁለት መንገዶች | ሚያዚያ 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስን ለማሰብ ሁለት መንገዶች | ሚያዚያ 7

ከሙታን የተነሣውን፣ ከዳዊት ዘርም የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ዐስብ፤ የእኔም ወንጌል ይኸው ነው። (2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥8) ጳውሎስ ኢየሱስን ለማሰብ የሚረዱን ሁለት መንገዶችን ይጠቅሳል፦ አንደኛ ከሞት እንደተነሣ አስቡ፤ ሁለተኛ ደግሞ ከዳዊት ዘር…

0 Comments
Read more about the article የፍርድ ቀን መጽሐፍት | ሚያዚያ 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የፍርድ ቀን መጽሐፍት | ሚያዚያ 6

ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ በታረደው በግ የሕይወት መጽሐፍ ላይ ስሞቻቸው ያልተጻፈ የምድር ሰዎች ሁሉ ለአውሬው ይሰግዳሉ። (ራእይ 13፥8) በሕይወት መጽሐፍ ለተጻፉት ሁሉ ድነት የተረጋገጠ ነገር ነው። በሕይወት መጽሐፍ መጻፍችን መዳናችንን የሚያረጋግጠው…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር ሰዎችን ተጠቅሞ ያበረታናል | ሚያዚያ 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ሰዎችን ተጠቅሞ ያበረታናል | ሚያዚያ 5

“ስምዖን፣ ስምዖን ሆይ፤ እነሆ፣ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤ እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ ጸለይሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አበርታ።” (ሉቃስ 22፥​31–32) ሌሎቹ ዐሥሩ ሐዋርያትስ (ይሁዳን ሳንቆጥር ማለት ነው)?…

0 Comments
Read more about the article ስትሰናከሉ እንዴት ምላሽ ትሰጣላችሁ? | ሚያዚያ 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ስትሰናከሉ እንዴት ምላሽ ትሰጣላችሁ? | ሚያዚያ 4

የማደርገው ላደርገው የምፈልገውን በጎ ነገር አይደለም፤ ዳሩ ግን ለማድረግ የማልፈልገውን ክፉ ነገር ነው። (ሮሜ 7፥19) ክርስቲያኖች በሽንፈት ብቻ የሚኖሩ አይደሉም። ነገር ግን ኃጢአትንም ፍጹም ድል አድርገውም አይኖሩም። እናም በኃጢአት ላይ…

0 Comments
Read more about the article ከኤቨረስት ተራራ የተሻለ | ሚያዚያ 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ከኤቨረስት ተራራ የተሻለ | ሚያዚያ 3

እግዚአብሔር፣ ለሚወዱትና እንደ ሐሳቡ ለተጠሩት፣ ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ እንዲሠራ እንደሚያደርግላቸው እናውቃለን። (ሮሜ 8፥28) በዚህ ግዙፍ በሆነው የተስፋ ቃል ውስጥ የምትኖሩ ከሆነ፣ በዓለም ረጅሙ እና ግዙፉ ከሆነው ከኤቨረስት ተራራ የበለጠ…

0 Comments
Read more about the article ሁለቱ ጥልቅ ፍላጎቶቻችን | ሚያዚያ 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሁለቱ ጥልቅ ፍላጎቶቻችን | ሚያዚያ 2

በእግዚአብሔር በአባታችን በጌታም በኢየሱስ ክርስቶስ ለሆኑት፣ ለተሰሎንቄ ሰዎች ቤተ ክርስቲያን። (2ኛ ተሰሎንቄ 1፥1) እንደ ቤተ ክርስቲያን እኛ ሁላችን በእግዚአብሔር በአባታችን እና በጌታም በኢየሱስ ክርስቶስ ውስጥ ነን። ይህ ምን ማለት ነው?…

0 Comments
Read more about the article የፍቅር እጆችን ምን ያሠራቸዋል? | ሚያዚያ 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የፍቅር እጆችን ምን ያሠራቸዋል? | ሚያዚያ 1

ስለ እናንተ በምንጸልይበት ጊዜ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን አባት እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እናመሰግናለን፤ ምክንያቱም በክርስቶስ ኢየሱስ ስላላችሁ እምነትና ለቅዱሳን ሁሉ ስላላችሁ ፍቅር ሰምተናል፤ ይህም የሆነው በሰማይ ተዘጋጅቶ ከተቀመጠላችሁ ተስፋ የተነሣ ነው።  (ቈላስይስ 1፥3-5) የዛሬይቷ…

0 Comments