ኢየሱስ የእግዚአብሔር አሜን ነው | መጋቢት 13
በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ “አዎን” የሚሆኑት በእርሱ ነውና፤ እኛም በእርሱ አማካይነት ለእግዚአብሔር ክብር፣ “አሜን” የምንለው በዚህ ምክንያት ነው። (2ኛ ቆሮንቶስ 1፥20) ጸሎት የቀድሞው እና የወደ ፊቱ ሕይወታችን የሚያያዝበት ቦታ ነው።…
በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ “አዎን” የሚሆኑት በእርሱ ነውና፤ እኛም በእርሱ አማካይነት ለእግዚአብሔር ክብር፣ “አሜን” የምንለው በዚህ ምክንያት ነው። (2ኛ ቆሮንቶስ 1፥20) ጸሎት የቀድሞው እና የወደ ፊቱ ሕይወታችን የሚያያዝበት ቦታ ነው።…
“ከዐፈር ሸክላዎች መካከል፣ ከሠሪው ጋር ክርክር ለሚገጥም ወዮለት! ጭቃ፣ ሸክላ ሠሪውን፣ ‘ምን እየሠራህ ነው?’ ይለዋልን? የምትሠራውስ ሥራ፣ ‘እጅ የለህም’ ይልሃልን? (ኢሳይያስ 45፥9) የእግዚአብሔር ክብር የሚጎላው በፈጣሪነቱ ስንመለከተው ነው። ከምንም ነገር…
የመጨረሻውን ከመጀመሪያው፣ ገና የሚመጣውንም ከጥንቱ ተናግሬአለሁ፤ ‘ዐላማዬ የጸና ነው፤ ደስ የሚያሰኘኝንም ሁሉ አደርጋለሁ’። (ኢሳይያስ 46፥10) "ሉዓላዊ" የሚለው ቃል (ልክ "ሥላሴ" እንደሚለው ቃል) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አልተጠቀሰም። እግዚአብሔር ከትልልቅ ዓለም አቀፍ…
እኔም መጽሐፉን ለመክፈት ወይም ገልጦ ለመመልከት የተገባው ማንም ባለመኖሩ እጅግ አለቀስሁ። (ራእይ 5፥4) ጸሎታችሁ እንደ መንግሥተ ሰማይ ሽታ አስባችሁት ታውቃላችሁ? የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 5ን ስናነብ የምናገኘው ምስል ይህ ነው። ሕይወት…
ስለዚህ እርሱ በወሰነው ጊዜ ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከእግዚአብሔር ብርቱ እጅ በታች ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤ እርሱ ስለ እናንተ ስለሚያስብ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። (1ኛ ጴጥሮስ 5፥6-7) ስለ ወደፊቱ መጨነቅ እንዴት የትምክህት…
የተቀጠቀጠ ሸምበቆ አይሰብርም፤ የሚጤስም የጧፍ ክር አያጠፋም። (ኢሳይያስ 42፥3) ምናልባትም በቅርቡ ከሰማኋቸው እጅግ አበረታች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ዋነኛው ኢሳይያስ 42፥1-3 ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ኢየሱስ መንፈሳዊ ኅይሉን እንዴት እንደሚጠቀም ያሳየናል። “የተቀጠቀጠ…
በጽናትና ቅዱሳት መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ እንዲኖረን፣ ቀደም ብሎ የተጻፈው ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአልና። (ሮሜ 15፥4) በመንፈስ ቅዱስ እንዴት ልንሞላ እንችላለን? በቤተ ክርስቲያናችን እና በራሳችን ላይ የማይቋረጥ ደስታ፣ ነፃነት እና ኅይል…
“ዘላለማዊ አምላክ (ኤሎሂም) መኖርያህ ነው፤ የዘላለም ክንዶቹም ከሥርህ ናቸው።” (ዘዳግም 33፥27) በዚህ ወቅት ኢየሱስ እና ሕዝቡን ለማገልገል በሚያዘጋጁዋችሁ ከባባድ ፈተናዎች ውስጥ እያለፋችሁ ሊሆን ይችላል። አንድ ሰው እጅግ ሲዋረድ እና አቅመ…