ለደስታችሁ ወደ ኢየሱስ ተመልከቱ | መጋቢት 5
“ለመታየት ሲሉ የሚያደርጉትን ሁሉ በሰው ፊት ያደርጋሉ፤ አሸንክታባቸውን ያሰፋሉ፤ የቀሚሳቸውን ዘርፍ ያስረዝማሉ። በግብዣ ቦታ የከበሬታ ስፍራ፣ በምኵራብም የመጀመሪያውን መቀመጫ መያዝ ይወዳሉ። እንዲሁም በገበያ መካከል ሰላምታ መቀበልንና በሰዎች አንደበት ‘መምህር’ ተብለው…
“ለመታየት ሲሉ የሚያደርጉትን ሁሉ በሰው ፊት ያደርጋሉ፤ አሸንክታባቸውን ያሰፋሉ፤ የቀሚሳቸውን ዘርፍ ያስረዝማሉ። በግብዣ ቦታ የከበሬታ ስፍራ፣ በምኵራብም የመጀመሪያውን መቀመጫ መያዝ ይወዳሉ። እንዲሁም በገበያ መካከል ሰላምታ መቀበልንና በሰዎች አንደበት ‘መምህር’ ተብለው…
“መልካምን ነገር ለእነርሱ ከማድረግ እንዳልቈጠብና ከእኔም ፈቀቅ እንዳይሉ መፈራቴን በውስጣቸው ላኖር ከእነርሱ ጋር የዘላለም ቃል ኪዳን እገባለሁ። ለእነርሱ መልካም በማድረግ ደስ ይለኛል፤ በፍጹም ልቤና በፍጹም ነፍሴ በእውነት በዚህች ምድር እተክላቸዋለሁ።”…
ይህን እያሰብን አምላካችን ለጥሪው የበቃችሁ አድርጎ እንዲቈጥራችሁ፣ መልካም ለማድረግ ያላችሁን ምኞትና ከእምነት የሆነውን ሥራችሁን ሁሉ በኀይሉ እንዲፈጽምላችሁ ዘወትር ስለ እናንተ እንጸልያለን። (2ኛ ተሰሎንቄ 1፥11) ውሳኔዎቻችን እንዲፈጸሙ የእግዚአብሔርን ኅይል ስንፈልግ፣ የራሳችን…
“ልባቸው ንጹሕ የሆነ ብፁዓን ናቸው፤ እግዚአብሔርን ያዩታልና።” (ማቴዎስ 5፥8) ጳውሎስ የሥጋ ሥራን "በመንፈስ" ግደሉ ሲል (ሮሜ 8፥13)፣ ለመግደል ጥቅም ላይ የሚውለውን፣ ከመንፈስ መሣሪያዎች አንዱ የሆነውን የመንፈስን ሰይፍ ወይም የእግዚአብሔርን ቃል…
ወደ ግቢው ተመልሶ ኢየሱስን፣ “ከየት ነው የመጣኸው?” በማለት ጠየቀው፤ ኢየሱስ ግን ምንም አልመለሰለትም። ጲላጦስም፣ “አታናግረኝምን? ልፈታህ ወይም ልሰቅልህ ሥልጣን እንዳለኝ አታውቅም?” አለው። ኢየሱስም፣ “ከላይ ባይሰጥህ ኖሮ በእኔ ላይ ሥልጣን ባልኖረህ ነበር፤ ስለዚህ…
ችግረኛ ለሆኑ ቅዱሳን ካላችሁ አካፍሉ፤ እንግዶችን ተቀበሉ። (ሮሜ 12፥13) የእግዚአብሔርን ተስፋዎች ካመንን፣ በለጋስነት ከሰጠንና አንዳችን ለሌላችን ደግሞም ለተቸገሩ ቤታችንን ክፍት ካደረግን ምን ብድራቶችን እናገኛለን? ቅዱሳን ከመከራቸው እናሳርፋቸዋለን፣ ወይም ቢያንስ እናቀልላቸዋለን፦…
እግዚአብሔር የመረጣቸውን የሚከስ ማን ነው? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው። (ሮሜ 8፥33) ጳውሎስ “እግዚአብሔር የመረጣቸውን የሚከስ ማን ነው?” ብሎ ከጠየቀ በኋላ፣ “ማንም አይከሰንም! ጸድቀናል” ብሎ መመለስ ይችል ነበር። ቢልም ደግሞ እውነት ነው።…
ክርስቶስን ተስፋ ያደረግነው ለዚህች ሕይወት ብቻ ከሆነ፣ ከሰው ሁሉ ይልቅ የምናሳዝን ነን። (1 ቆሮንቶስ 15፥19) ጳውሎስ ኢየሱስን በመከተል የመረጠው የሕይወት ጎዳና ትንሣኤ ከሌለው በየሰዓቱ የሚገጥመው አደጋ፣ በየዕለቱ ከሞት ጋር መጋፈጡ…