Read more about the article ትንሣኤው ለእኛ ያለው ትርጉም | ሚያዚያ 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ትንሣኤው ለእኛ ያለው ትርጉም | ሚያዚያ 27

“ኢየሱስ ጌታ ነው” ብለህ በአፍህ ብትመሰክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን፣ ትድናለህ። (ሮሜ 10፥9) “እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን” ማለት ምን ማለት ነው? ሰይጣንም እግዚአብሔር ኢየሱስን ከሞት እንዳስነሳው ያምናል። እንደውም…

0 Comments
Read more about the article ታላቁ ልውውጥ | ሚያዚያ 26
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ታላቁ ልውውጥ | ሚያዚያ 26

በወንጌል አላፍርም፤ ምክንያቱም ለሚያምን ሁሉ ለድነት የሚሆን የእግዚአብሔር ኀይል ነው፤ ይህም በመጀመሪያ ለአይሁድ፣ ቀጥሎም ለአሕዛብ ነው። በወንጌል የእግዚአብሔር ጽድቅ ተገልጦአልና፤ ጽድቁም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በእምነት የሆነ ነው፣ “ጻድቅ በእምነት ይኖራል”…

0 Comments
Read more about the article ኢየሱስን ማን ገደለው? | ሚያዚያ 25
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስን ማን ገደለው? | ሚያዚያ 25

ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም? (ሮሜ 8፥32) ከበርካታ ዓመታት በፊት፣ በአሜርካ ግዛት ውስጥ ባለች ኢሊኖይስ በምትባል ከተማ…

0 Comments
Read more about the article ለከተማችሁ መልካም ይሆንላት ዘንድ ፈልጉ | ሚያዚያ 24
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለከተማችሁ መልካም ይሆንላት ዘንድ ፈልጉ | ሚያዚያ 24

የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣ ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ላስማረካቸው ሁሉ እንዲህ ይላል፤ “ቤት ሠርታችሁ ተቀመጡ፤ አትክልት ተክላችሁ ፍሬውን ብሉ፤ ... ተማርካችሁ ለሄዳችሁባት ከተማ ሰላምና ብልጽግናን እሹ፤ ወደ እግዚአብሔርም ጸልዩላት፤ ምክንያቱም…

0 Comments
Read more about the article ከፍርሃት ነፃ ለመሆን አምስት ምክንያቶች | ሚያዚያ 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ከፍርሃት ነፃ ለመሆን አምስት ምክንያቶች | ሚያዚያ 23

“እናንተ አነስተኛ መንጋ የሆናችሁ፤ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ መልካም ፈቃድ ነውና አትፍሩ።" (ሉቃስ 12፥32) እግዚአብሔር ስለ ገንዘብም ሆነ ስለ ሌሎች የዚህ ዓለም ነገሮች እንዳንሰጋ የሚፈልግበት ምክንያት አለው። ያም ደግሞ ከፍርሃትና ከስጋት…

0 Comments
Read more about the article የአስደናቂ ፍቅር ቁልፍ | ሚያዚያ 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የአስደናቂ ፍቅር ቁልፍ | ሚያዚያ 22

“ሰዎች በእኔ ምክንያት ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሳድዷችሁና ክፉውን ሁሉ በሐሰት ቢያስወሩባችሁ፤ ብፁዓን ናችሁ። በሰማይ የምትቀበሉት ዋጋ ታላቅ ስለ ሆነ ደስ ይበላችሁ፤ ሐሤት አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያት እንደዚሁ አሳደዋቸዋልና።"(ማቴዎስ 5፥​11–12) በማቴዎስ 5፥44…

0 Comments
Read more about the article መራቅን መፍራት | ሚያዚያ 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መራቅን መፍራት | ሚያዚያ 21

በሰዎች ልጆች ፊት፣ ለሚፈሩህ ያስቀመጥሃት፣ መጠጊያ ላደረጉህም ያዘጋጀሃት፣ በጎነትህ ምንኛ በዛች! (መዝሙረ ዳዊት 31፥19 ) በመዝሙር 31፥19 ላይ የሚገኙ ሁለት ወሳኝ እውነቶችን ተመልከቱ። 1. የጌታ በጎነት ልዩ የሆነ የእግዚአብሔር በጎነት…

0 Comments
Read more about the article የወደቁ ሰዎች ዕጣ ፈንታ | ሚያዚያ 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የወደቁ ሰዎች ዕጣ ፈንታ | ሚያዚያ 20

“አትፍሩ፤ ይህን ሁሉ ክፋት አድርጋችኋል፤ ሆኖም እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁ አምልኩት እንጂ እግዚአብሔርን ከመከተል ፈቀቅ አትበሉ። ሊጠቅሟችሁ ወይም ሊያድኗችሁ የማይችሉ ምናምንቴ ነገሮችን አትከተሉ፤ ከንቱ ናቸውና። እግዚአብሔር የራሱ ሕዝብ ያደርጋችሁ ዘንድ ስለ…

0 Comments