ምክንያታዊነት ዓመጽን ሲያገለግል | ሰኔ 12

ሰነፍ፣ "አንበሳ ውጭ አለ፤ መንገድ ላይ እገደላለሁ” ይላል። (ምሳሌ 22፥13) ምሳሌው ይላል ብዬ ያሰብኩት ይህንን አልነበረም። “ፈሪ፣ ‘አንበሳ ውጭ አለ፤ መንገድ ላይ እገደላለሁ’ ይላል” እንዲል ጠብቄው ነበር። ነገር ግን የሚለው “ሰነፍ” እንጂ…

Continue Readingምክንያታዊነት ዓመጽን ሲያገለግል | ሰኔ 12
Read more about the article ጸሎት ለኃጢአተኞች ነው | ሰኔ 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጸሎት ለኃጢአተኞች ነው | ሰኔ 11

"ጌታ ሆይ . . . መጸለይን አስተምረን።" (ሉቃስ 11፥1) እግዚአብሔር የሚመልሰው የፍጹማንን ጸሎት ሳይሆን የኃጢአተኞችን ነው። እናንተም መስቀሉ ላይ በማተኮር ይህንን ካላስተዋላችሁ በጸሎት ሕይወታችሁ ፍጹም ሽባ ሆናችሁ ልትቀሩ ትችላላችሁ። በብሉይ…

Continue Readingጸሎት ለኃጢአተኞች ነው | ሰኔ 11
Read more about the article በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩት | ሰኔ 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩት | ሰኔ 10

በዋጋ ተገዝታችኋልና፤ ስለዚህ በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ። (1ኛ ቆሮንቶስ 6፥20) "አምልኮ" የሚለው ቃል፣ የእግዚአብሔርን ወሰን የለሽ ክብር ለማሳየት ሆን ተብሎ የሚደረግን የልብ፣ የአሳብንና የሰውነትን ተግባር የሚያመለክት ቃል ነው። የተፈጠርነውም ለዚህ ነው።…

Continue Readingበሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩት | ሰኔ 10
Read more about the article የምንኖረው በእምነት ነው | ሰኔ 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የምንኖረው በእምነት ነው | ሰኔ 9

አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው። (ገላትያ 2፥20) እምነት እግዚአብሔር በሚያስፈልገን ጊዜ ሁሉ ከሚሰጠን ጸጋ ጋር ፍጹም ተስማሚ ነው። ከጸጋ…

Continue Readingየምንኖረው በእምነት ነው | ሰኔ 9
Read more about the article ጠላቶቹ ነበርን | ሰኔ 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጠላቶቹ ነበርን | ሰኔ 8

ከክፉ ባሕርያችሁ የተነሣ ቀድሞ ከእግዚአብሔር የተለያችሁ በአሳባችሁም ጠላቶች ነበራችሁ። አሁን ግን . . . በክርስቶስ ሥጋ በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ። (ቈላስይስ 1፥21–22) በዓለም ላይ ካሉ ዜናዎች ሁሉ እጅግ ምርጥ የሆነው ዜና፣…

Continue Readingጠላቶቹ ነበርን | ሰኔ 8
Read more about the article ዕለት ተዕለት ጥገኛ መሆን | ሰኔ 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ዕለት ተዕለት ጥገኛ መሆን | ሰኔ 7

“ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።” (ማቴዋስ 6፥33) በሚያስፈልገን ጊዜ የሚገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ ከምንም በላይ በቂ መሆኑን ከሚያሳዩ ኃያል ምስክርነቶች ውስጥ አንዱ፣ የብዙ ሚስዮናውያን ህይወትን የሚመራው…

Continue Readingዕለት ተዕለት ጥገኛ መሆን | ሰኔ 7
Read more about the article እግዚአብሔርን የሚያኮራው ምንድን ነው? | ሰኔ 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን የሚያኮራው ምንድን ነው? | ሰኔ 6

አሁን ግን ከዚህ የሚበልጠውን ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ አላፈረም፤ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና። (ዕብራውያን 11፥16) እግዚአብሔር ስለ አብርሃም፣ ስለ ይስሐቅና ስለ ያዕቆብ የተናገረውን፣ ስለ እኔም ቢናገር ብዬ እጅግ…

Continue Readingእግዚአብሔርን የሚያኮራው ምንድን ነው? | ሰኔ 6
Read more about the article ለማይቻለው ማመን | ሰኔ 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለማይቻለው ማመን | ሰኔ 5

ይልቁንም በእምነቱ በመጽናት ለእግዚአብሔር ክብርን ሰጠ እንጂ፣ የእግዚአብሔርን ተስፋ አልተጠራጠረም፤ እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ እንደሚፈጽም በሙሉ ልብ ርግጠኛ ነበር። (ሮሜ 4፥​20–21) እምነት የእግዚአብሔርን የወደፊት ጸጋ እንዴት እንደሚያከብር የሚያስረዳ ልዩ ምክንያት ጳውሎስ…

Continue Readingለማይቻለው ማመን | ሰኔ 5