የአብርሃም ልጆች እነማን ናቸው? | ሰኔ 4
“በምድር የሚኖሩ ሕዝቦች፣ በአንተ አማካይነት ይባረካሉ።” (ዘፍጥረት 12፥3) እናንተ በክርስቶስ ተስፋ የምታደርጉና በእምነት በመታዘዝ የምትከተሉት ሁላችሁ፣ የአብርሃም ዘሮች እና የቃል ኪዳኑ ወራሾች ናችሁ። እግዚአብሔር በዘፍጥረት 17፥4 ላይ፣ አብርሃምን እንዲህ ይለዋል፦…
“በምድር የሚኖሩ ሕዝቦች፣ በአንተ አማካይነት ይባረካሉ።” (ዘፍጥረት 12፥3) እናንተ በክርስቶስ ተስፋ የምታደርጉና በእምነት በመታዘዝ የምትከተሉት ሁላችሁ፣ የአብርሃም ዘሮች እና የቃል ኪዳኑ ወራሾች ናችሁ። እግዚአብሔር በዘፍጥረት 17፥4 ላይ፣ አብርሃምን እንዲህ ይለዋል፦…
የእግዚአብሔርን ጸጋ አላቃልልም። (ገላትያ 2፥21) ልጅ በነበርኩበት ወቅት፣ በአንድ ባህር ዳርቻ ስጫወት ድንገት እግሬ የረገጠበት መሬት ከዳኝና መርገጫ አጣሁ። በጣም ከመደንገጤ የተነሳ፣ በቅጽበት ወደ ውቅያኖሱ መካከል እየተጎተትኩ ያለው ያህል…
ይሁን እንጂ እኔን በማገልገልና የሌሎችን አገሮች ነገሥታት በማገልገል መካከል ያለውን ልዩነት ያውቁ ዘንድ፣ ለእርሱ ይገዛሉ። (2ኛ ዜና መዋዕል 12፥8) እግዚአብሔርን ማገልገል ሌላ ማንንም ከማገልገል ፈጽሞ ይለያል። እግዚአብሔር ይህንን እንድናውቅ እና በዚህም…
በእምነት፣ በጸጋ ድናችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም። (ኤፌሶን 2፥8-9) በጸጋ ብቻ በምናገኘው ነገር እንዳንመካ፣ አዲስ ኪዳን ጸጋን ከእምነት ጋር ያያይዘዋል። ኤፌሶን 2፥8 ለዚህ…
ይሁን እንጂ እግዚአብሔር ሊያጠፋቸው ስለ ፈለገ፣ ልጆቹ የአባታቸውን ተግሣጽ አልሰሙም። (1ኛ ሳሙኤል 2፥25) የካህኑ ኤሊ ልጆች በኃጢአታቸው ምክንያት አባታቸው በገሰጻቸው ጊዜ አልሰሙትም። ታዲያ ከዚህ ክፍል ለሕይወታችን የሚሆኑ ሦስት ትምህርቶችን መውሰድ…
እናንተ እኔን ለመጕዳት ዐስባችሁ አድርጋችሁት ነበር፤ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደሚታየው ሁሉ የብዙዎችን ሕይወት ለማዳን ለበጎ ነገር አዋለው። (ዘፍጥረት 50፥20) በዘፍጥረት 37-50 ላይ የሚገኘው የዮሴፍ ታሪክ፣ በእግዚአብሔር ሉአላዊነትና ወደፊት በሚገለጠው ጸጋው…
ክርስቶስ የብዙ ሰዎችን ኀጢአት ለመሸከም፣ እንዲሁ አንድ ጊዜ መሥዋዕት ሆኗል፤ ሁለተኛ ጊዜም ይገለጣል፤ ይህም ለሚጠባበቁት ድነትን ለማምጣት እንጂ ኀጢአትን ለመሸከም አይደለም። (ዕብራውያን 9፥28) ክርስቶስ ኅጢአታቸውን ከተሸከመላቸው፣ 'ብዙ ሰዎች' ከተባሉት መካከል…
ታላቅ ጽናትና ትዕግሥት ይኖራችሁ ዘንድ፣ እንደ ክቡር ጕልበቱ መጠን በኀይል ሁሉ እየበረታችሁ፣ ደስ እየተሰኛችሁ፣ በቅዱሳን ርስት በብርሃን ተካፋዮች ለመሆን ያበቃንን አብን እንድታመሰግኑ ነው። (ቈላስይስ 1፥11) "እየበረታችሁ" የሚለው ቃል ትክክለኛ ቃል…