Read more about the article ባልተጠበቁ መንገዶች ውስጥ የእግዚአብሔር ዕቅድ | ግንቦት 26
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ባልተጠበቁ መንገዶች ውስጥ የእግዚአብሔር ዕቅድ | ግንቦት 26

በእርሱ በኩል ለእግዚአብሔር አብ ምስጋና እያቀረባችሁ፣ በቃልም ሆነ በተግባር የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት። (ቈላስይስ 3፥17) በጣም የሚያስፈልጋችሁ ነገር ጠፍቶባችሁ፣ እናንተ ግን በተሳሳተ ቦታ በመፈለግ ስትደክሙ፣ "እግዚአብሔር ምን እየሠራ…

0 Comments
Read more about the article የማረጋገጫ መሠረታችሁ | ግንቦት 25
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የማረጋገጫ መሠረታችሁ | ግንቦት 25

እግዚአብሔር እናንተን ከመጀመሪያ አንሥቶ በመንፈስ ተቀድሳችሁና በእውነትም አምናችሁ እንድትድኑ መርጧችኋል። (2ኛ ተሰሎንቄ 2፥13) መፅሐፍ ቅዱስ፣ ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ፣ በጎም ሆነ ክፉ አንዳች ሳናደርግ፣ እግዚአብሔር በክርስቶስ እኛን ስለመምረጡ ይናገራል (ኤፌሶን 1፥4፣…

0 Comments
Read more about the article ክርስቶስ ይገባው ይሆን? | ግንቦት 24
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ክርስቶስ ይገባው ይሆን? | ግንቦት 24

“ወደ እኔ የሚመጣ ሁሉ አባቱንና እናቱን ሚስቱንና ልጆቹን፣ ወንድሞቹንና እኅቶቹን፣ የራሱንም ሕይወት እንኳ ሳይቀር ባይጠላ፣ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም፤ የራሱንም መስቀል ተሸክሞ የማይከተለኝ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።” (ሉቃስ 14፥26-27) ኢየሱስ…

0 Comments
Read more about the article ኢየሱስ በጎቹን ያውቃቸዋል | ግንቦት 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስ በጎቹን ያውቃቸዋል | ግንቦት 23

በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ፤ እኔ ዐውቃቸዋለሁ። (ዮሐንስ 10፥27) "ኢየሱስ የእርሱ የሆኑትን ያውቃል" ይላል። ምንድን ነው የሚያውቀው? ዮሐንስ 10፥3 እና ዮሐንስ 10፥27 ተቀራራቢ ናቸው። ቁጥር 3 እንዲህ ይላል፦ “በጎቹም ድምፁን ይሰማሉ። የራሱንም…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር ለእናንተ ይሠራል | ግንቦት 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ለእናንተ ይሠራል | ግንቦት 22

ዐይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረድኤቴ ከወዴት ይመጣል? ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል። እግርህ እንዲሸራተት አይፈቅድም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። (መዝሙር 121፥1-3) እርዳታ ያስፈልጋችኋል? እኔ ያስፈልገኛል። ታዲያ ከወዴት እናገኘዋለን? መዝሙረኛው ዓይኖቹን…

0 Comments
Read more about the article ሕይወታችንን እንዴት እንጥላ? | ግንቦት 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሕይወታችንን እንዴት እንጥላ? | ግንቦት 21

እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት መሬት ላይ ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች። ሕይወቱን የሚወድ ያጣታል፤ በዚህ ዓለም ሕይወቱን የሚጠላ ግን ለዘላለም ሕይወት ይጠብቃታል። (ዮሐንስ 12፥24-25) “ሕይወቱን የሚጠላ…

0 Comments
Read more about the article ኢየሱስን የሚያስደስተው ምንድን ነው? | ግንቦት 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስን የሚያስደስተው ምንድን ነው? | ግንቦት 20

በዚያን ጊዜ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሐሤት አድርጎ እንዲህ አለ፤ “የሰማይና የምድር ጌታ፤ አባት ሆይ፤ ይህን ሁሉ ከጥበበኞችና ከዐዋቂዎች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤ አዎን፣ አባት ሆይ፤ ይህ የአንተ በጎ ፈቃድ…

0 Comments
Read more about the article ከብርሃኑ ጀርባ ያለው ብርሃን | ግንቦት 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ከብርሃኑ ጀርባ ያለው ብርሃን | ግንቦት 19

እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፣ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ በተቀመጠበት በላይ ያሉ ነገሮችን እሹ፤ አሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን። (ቈላስይስ 3፥1-2) ኢየሱስ ዕረፍት ነው። ስለዚህ፣ በላይ ያሉ ነገሮችን…

0 Comments