የሉዓላዊው አምላክ ፈገግታ:- ሚስዮናዊ የሚያደርግ ደስታ
ፒየር ሪቸር እና ጉዪሉም ቻርቲየር የአትላንቲክ ውቅያኖስን አቋርጠው የአሜሪካን ምድር የረገጡ የመጀመሪያዎቹ የፕሮቴስታንት ሚስዮናውያን ሆኑ። እ.ኤ.አ በ1557 ዓ.ም ብራዚል ደረሱ። ካልቪን በፈረንሣይ ውስጥ ያለውን ቡድን በመባረክ ወደ “አዲሱ ዓለም” እንዲሄዱ…
0 Comments
ፒየር ሪቸር እና ጉዪሉም ቻርቲየር የአትላንቲክ ውቅያኖስን አቋርጠው የአሜሪካን ምድር የረገጡ የመጀመሪያዎቹ የፕሮቴስታንት ሚስዮናውያን ሆኑ። እ.ኤ.አ በ1557 ዓ.ም ብራዚል ደረሱ። ካልቪን በፈረንሣይ ውስጥ ያለውን ቡድን በመባረክ ወደ “አዲሱ ዓለም” እንዲሄዱ…
ከታች የተዘረዘሩት ዐሥር ነጥቦች፣ በካልቪኒዝም አምስቱ ነጥቦች ማመን ስላለው በጎ ተጽእኖዎች የግል ምስክርነቴ ነው። በቅርቡ በዚህ ርዕስ ላይ ሴሚናር አስተምሬ ስጨርስ፣ የሴሚናሩ ተካፋዮች እነዚህን የግል ምስክርነቶች እንዲያገኙት በማሰብ በበይነ መረብ…
ለአንድ ካልቪናዊ ቁጡ እና ደግነት የጎደለው ተደርጎ ከመግለጽ የከፋ መግለጫ እምብዛም የለም። እንዴት ነው የእግዚአብሔርን ትልቅነት ለመረዳት እየተፋለሙ ያሉ ሰዎች፣ መልሰው በመከራ ውስጥ ያለውን ኅብረተሰብ ሰላም የሚነሱት? ደግሞስ እንዴት ነው…