የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ ምንድን ነው?
መልስ መሠረታዊ ሐሳብ፦ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ ሀ) 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥1-7 እና ቲቶ 1፥6-9 ላይ ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ፣ ለ) በጉባኤው ሽማግሌ መሆኑ የሚታወቅ፣ ሐ) ደግሞም ጉባኤውን፣ ቃሉን በማስተማር (1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥2)፣ ለበጎቹ…
መልስ መሠረታዊ ሐሳብ፦ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ ሀ) 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥1-7 እና ቲቶ 1፥6-9 ላይ ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ፣ ለ) በጉባኤው ሽማግሌ መሆኑ የሚታወቅ፣ ሐ) ደግሞም ጉባኤውን፣ ቃሉን በማስተማር (1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥2)፣ ለበጎቹ…
መጋቢ ለመሆን በእግዚአብሔር ከተጠራህ፣ ለሕዝብህ መጸለይ እንደምትፈልግ ርግጠኛ ነኝ። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ፍላጎት ብቻ በጭራሽ በቂ አይደለም። ጌታችን የራሱን ሰዎች ደቀ መዛሙርቱን፣ “በዚህ ተቀመጡ ከእኔም ጋር ትጉ” ብሎ በጠየቀ ጊዜ…
እጮኛሞች ተጋብተዋል የምንለው መቼ ነው? “አዎን ቃል እገባለሁ” ሲሉ ነው? ወይስ የሚያጋባቸው አገልጋይ፣ ባልና ሚስት ብሎ ሲጠራቸው ነው? ወይስ የጋብቻ ሥነ ሥርዐቱ ሲጠናቀቅ ነው? እነዚህ እያንዳንዳቸው ነገሮች፣ ለጋብቻ ምሥረታ አስፈላጊ…
መልስ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚያዝ ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል አለበት። ምንም እንኳ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል አለበት” የሚል ቀጥተኛ ትእዛዝ ባይገኝም፣ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ ሁለት…
ኢየሱስ፣ ሕዝቦችን ሁሉ ደቀ መዛሙርት እንዲያደርጉ ያዘዘውን ትእዛዝ እንዲፈጽሙ (ማቴዎስ 28፥19) አብያተ ክርስቲያናት፦ ያለማቋረጥ ወንጌልን ሊሰብኩ ይገባል። ቤተ ክርስቲያን ዓለምን መስበክ ከፈለገች፣ ጎረቤቶቿን በመስበክ መጀመር አለባት። የመጀመሪያው እርምጃ፣ በእያንዳንዱ የቤተ…
ስለ መለወጥ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መረዳት ያላት ቤተክርስቲያን እና የሌላት ቤተክርስቲያን መካከል ያለው የግንዛቤ ልዩነት ምን ይመስላል?
የወንጌል ስብከትንና ቤተክርስቲያንን የሚያገናኝ ትልቅ ምስል አለ። የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍን የመጀመሪያ ምዕራፎች ያስተዋለን ከሆነ፣ ሐዋሪያቱ ትንሣኤውን ሲሰብኩ ከጀርባ ደግሞ በጋራ የሚኖሩ፣ ያላቸውን በአንድነት ያደረጉና እግዚአብሔርን እያመሰገኑ በሰዎች መሃከል በሞገስ የሚመላለሱ ሰዎች ያሉባት ቤተክርስቲያን ነበረች (2፥47፤ 5፥13)። በሆነ ደረጃ የቤተ ክርስቲያን ሕልውና ከወንጌል ስብከት ጀርባ እንደ ምስክር ሆኖ ያገለግላል። በኢየሩሳሌም የነበሩ ሰዎች ቅዱሳንን በሞገስ እንዲመለከቱ አድርጓቸዋል፤ ብዙዎችንም ወደ ድነት የመራ ይመስላል።