እግዚአብሔርን ምን ያህል ታውቁታላችሁ? | ጳጉሜ 2

“እነሆ፤ እግዚአብሔር ከአእምሯችን በላይ ታላቅ ነው! የዘመኑም ቍጥር ከመታወቅ ያልፋል።” (ኢዮብ 36፥26) እግዚአብሔርን ሙሉ በሙሉ ማወቅ አይቻልም። የመላው ዓለም ውዱ እና አስፈላጊው ነገር እግዚአብሔር ነው። ነገሮችን ሁሉ ካለመኖር ወደ መኖር…

Continue Readingእግዚአብሔርን ምን ያህል ታውቁታላችሁ? | ጳጉሜ 2
Read more about the article መልካም ያደርግልህ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ | ጳጉሜ 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መልካም ያደርግልህ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ | ጳጉሜ 1

“እናንተ አነስተኛ መንጋ የሆናችሁ፤ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ መልካም ፈቃድ ነውና አትፍሩ።”  (ሉቃስ 12፥32) በእምነታችን በደከምን ጊዜ፣ ኢየሱስ ባለማመናችን እንድንጸና እንዲሁ አይተወንም። ይልቁንም በእምነት ትግል ውስጥ ላለን ሁሉ፣ በቃሉ በኩል በኀይል…

Continue Readingመልካም ያደርግልህ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ | ጳጉሜ 1
Read more about the article በእግዚአብሔር መንገድ የሚሆን የቤተ ክርስቲያን እድገት | ነሐሴ 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በእግዚአብሔር መንገድ የሚሆን የቤተ ክርስቲያን እድገት | ነሐሴ 30

ይህም ማለት የእግዚአብሔር ልጆች የተባሉት የሥጋ ልጆች አይደሉም፤ ነገር ግን የአብርሃም ልጆች የተባሉት የተስፋው ልጆች ናቸው (ሮሜ 9፥8)። የብሉይ ኪዳኑን አብርሃም እንደ አንድ የቤተ ክርስቲያን መጋቢ አድርጋችሁ አስቡት። ጌታ “እባርክሃለሁ፤…

Continue Readingበእግዚአብሔር መንገድ የሚሆን የቤተ ክርስቲያን እድገት | ነሐሴ 30
Read more about the article “በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ” መሆን የሚያስገኝልን ስድስት በረከቶች | ነሐሴ 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
“በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ” መሆን የሚያስገኝልን ስድስት በረከቶች | ነሐሴ 29

እኛ ስላደረግነው አንዳች ነገር ሳይሆን ከዕቅዱና ከጸጋው የተነሣ ያዳነን ወደ ቅዱስ ሕይወትም የጠራን እርሱ ነው። ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን (2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥9)። በ “ክርስቶስ ኢየሱስ” ውስጥ…

Continue Reading“በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ” መሆን የሚያስገኝልን ስድስት በረከቶች | ነሐሴ 29
Read more about the article ስለ ኢየሱስ ሲባል ይቅርታን ማግኘት | ነሐሴ 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ስለ ኢየሱስ ሲባል ይቅርታን ማግኘት | ነሐሴ 28

እግዚአብሔር ሆይ፤ ኀጢአቴ ታላቅ ነውና፣ ስለ ስምህ ይቅር በልልኝ (መዝሙር 25፥11)። እግዚአብሔር የአንድ ነገር ትክክለኝነት ለመወሰን ከራሱ በቀር የሚያማክረው ሌላ የበላይ ባለ ሥልጣን የለም። በአጽናፈ ዓለሙ ውስጥ ከሁሉም የሚልቀው የከበረ ነገር…

Continue Readingስለ ኢየሱስ ሲባል ይቅርታን ማግኘት | ነሐሴ 28
Read more about the article ኢየሱስ ጠላቶቻችንን ሁሉ ይረጋግጣቸዋል | ነሐሴ 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስ ጠላቶቻችንን ሁሉ ይረጋግጣቸዋል | ነሐሴ 27

ከዚያም ግዛትን፣ ሥልጣንና ኀይልን ሁሉ ከደመሰሰ በኋላ መንግሥትን ለእግዚአብሔር አብ ሲያስረክብ፣ ያን ጊዜ ፍጻሜ ይሆናል (1ኛ ቆሮንቶስ 15፥24)። የክርስቶስ አገዛዝ እስከምን ድረስ ነው? ቀጣዩ ቁጥር በ1ኛ ቆሮንቶስ 15፥25፦ “ጠላቶቹን ሁሉ…

Continue Readingኢየሱስ ጠላቶቻችንን ሁሉ ይረጋግጣቸዋል | ነሐሴ 27
Read more about the article ጥላዎች እና ምንጮች | ነሐሴ 26
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጥላዎች እና ምንጮች | ነሐሴ 26

የእግዚአብሔር ክብር ለዘላለም ጸንቶ ይኑር፤ እግዚአብሔር በሥራው ደስ ይበለው፤ እርሱ ምድርን ሲመለከት፣ ትንቀጠቀጣለች፤ ተራሮችም እርሱ ሲዳስሳቸው ይጤሳሉ። በሕይወት ሳለሁ ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ፤ ቆሜ እስከ ሄድሁ ድረስም አምላኬን እወድሳለሁ። እኔ በእግዚአብሔር ደስ እንደሚለኝ፣ የልቤ ሐሳብ እርሱን ደስ ያሰኘው…

Continue Readingጥላዎች እና ምንጮች | ነሐሴ 26
Read more about the article የእግዚአብሔር ፍቅር ጣፋጭነት | ነሐሴ 25
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የእግዚአብሔር ፍቅር ጣፋጭነት | ነሐሴ 25

"ባሎች ሆይ፤ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳትና ራሱንም ስለ እርሷ አሳልፎ እንደ ሰጠ፣ እናንተም ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በቃሉ አማካይነት በውሃ አጥቦ በማንጻት እንድትቀደስ፣…ለራሱ ክብርት ቤተ ክርስቲያን አድርጎ ሊያቀርባት ነው" (ኤፌሶን 5፥25-26)። ከእግዚአብሔር…

Continue Readingየእግዚአብሔር ፍቅር ጣፋጭነት | ነሐሴ 25