ለማስታወስ ትግል | ጥር 20
“ሆኖም ይህን አስባለሁ እንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤ ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።” (ሰቆቃወ 3፥21-22) ከተስፋ ዋና ጠላቶች መሀል አንዱ የእግዚአብሔርን ኪዳኖች መርሳት ነው። ማስታወስ ደግሞ ታላቅ አገልግሎት ነው። ጴጥሮስና ጳውሎስ ለዚሁ…
“ሆኖም ይህን አስባለሁ እንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤ ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።” (ሰቆቃወ 3፥21-22) ከተስፋ ዋና ጠላቶች መሀል አንዱ የእግዚአብሔርን ኪዳኖች መርሳት ነው። ማስታወስ ደግሞ ታላቅ አገልግሎት ነው። ጴጥሮስና ጳውሎስ ለዚሁ…
“ሰውን ሳይሆን ጌታን እንደምታገለግሉ ሆናችሁ በሙሉ ልብ አገልግሉ፤ ምክንያቱም፣ ባሪያም ሆነ ነጻ ሰው ለሚያደርገው በጎ ነገር ሁሉ ሽልማቱን ከጌታ እንደሚቀበል ታውቃላችሁ።” (ኤፌሶን 6፥7-8) ከሥራችሁ ጋር በተያያዘ እነዚህን አምስት ነገሮች ከኤፌሶን 6፥7-8…
እናንተ “ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህች ወይም ወደዚያች ከተማ እንሄዳለን፤ በእርሷም አንድ ዓመት እንቈያለን፤ እንነግዳለን፤ እናተርፋለንም” የምትሉ እንግዲህ ስሙ። ነገ የሚሆነውን እንኳ አታውቁም። ሕይወታችሁ ምንድን ናት? ለጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፋሎት…
ምክንያቱም ሁሉን ነገር እንዲታይ የሚያደርገው ብርሃን ነውና፤ ስለዚህም፣ “አንተ የተኛህ ንቃ፤ ከሙታን ተነሣ፤ ክርስቶስም ያበራልሃል” ተብሎአል። (ኤፌሶን 5፥14) ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት እንዲነሣ ሲያዝዘው፣ አልዓዛር ትዕዛዙን የተከተለው እንዴት ነበር? ዮሐንስ 11፥43…
ጸጋ፣ መልካም ነገር በማይገባን ጊዜ ለእኛ የሚያደረግበት የእግዚአብሔር ዝንባሌ ብቻ አይደለም። በእኛ እና ለእኛ መልካም ነገሮች እንዲሆኑ የሚያደርግ ከእግዚአብሔር የሆነ እውነተኛ ኅይል ነው።