የተፈጥሮ ሁሉ ገዢ | ነሐሴ 8
ዕጣ በጒያ ውስጥ ይጣላል፤ ውሳኔው በሙሉ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው (ምሳሌ 16፥33)። የትኛውም ዕጣ ሲወጣ፣ ዕልፍ ጊዜ በዘፈቀደ እንዲሆን በከረጢት ውስጥ ቢዘበራረቅ፣ የዕጣው ውጤት የሚወሰነው በእግዚአብሔር እንደሆነ ይህ ጥቅስ ይነግረናል። በሌላ አባባል…
ዕጣ በጒያ ውስጥ ይጣላል፤ ውሳኔው በሙሉ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው (ምሳሌ 16፥33)። የትኛውም ዕጣ ሲወጣ፣ ዕልፍ ጊዜ በዘፈቀደ እንዲሆን በከረጢት ውስጥ ቢዘበራረቅ፣ የዕጣው ውጤት የሚወሰነው በእግዚአብሔር እንደሆነ ይህ ጥቅስ ይነግረናል። በሌላ አባባል…
“ስለዚህ እግዚአብሔር ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረው፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው” (ዘፍጥረት 1፥27)። እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ የፈጠረው፣ ዓለም እግዚአብሔርን በሚያጸባርቁ አካላት እንድትሞላ ነው። ማንም የፍጥረትን ግብ እንዳይስት፣ ስምንት ቢሊዮን የእግዚአብሔር…
“ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው ደሜ የሚመሠረት አዲስ ኪዳን ነው” (ሉቃስ 22፥20) ይህ ማለት በኤርሚያስ 31 እና 32 ላይ በግልጽ የተሰጠውን የአዲሱ ኪዳን ተስፋ፣ በኢየሱስ ደም እርግጠኛ ሆኗል ወይም ታትሟል…
ደግሞም እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሙሴን፣ “የአባቶቻችሁ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክ፣ የያዕቆብ አምላክ የሆነው እግዚአብሔር (ያህዌ) ወደ እናንተ ልኮኛል፤ ስሜም ለዘለዓለም ይኸው ነው፤ ወደ ፊት በተከታታይ በሚነሣው ትውልድ ሁሉ የምታሰበው በዚህ ስም ነው ብለህ ለእስራኤል ልጆች…
አስቀድሞ የወሰናቸውን ጠራቸው፤ የጠራቸውን አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውን አከበራቸው (ሮሜ 8፥30)። ከዘላለም በፊት በነበረው በእግዚአብሔር ቅድመ ውሳኔ እና ለዘላለም በሚኖረው በእግዚአብሔር ማክበር መካከል አንድም ነፍስ አይጠፋም። ለልጅነት አስቀድሞ ከተወሰኑት መካከል ሳይጠራ የሚቀር…
በዋጋ ተገዝታችኋልና፤ ስለዚህ በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ (1ኛ ቆሮንቶስ 6፥20)። እግዚአብሔር አካላዊና ቁሳዊውን ዓለም የፈጠረው እንዲያው ዝም ብሎ አይደለም። አላማ ነበረው፤ ይኸውም ክብሩ የበለጠ የሚታይበትና የሚገለጥበት መንገዶችን ለመጨመር ነው። “ሰማያት የእግዚአብሔርን…
ልጆቹ በሥጋና በደም እንደሚካፈሉ እርሱ ራሱ ደግሞ ያንኑ ተካፈለ፤ ይኸውም በሞት ላይ ኀይል ያለውን ዲያቢሎስን በሞቱ ኀይል እንዲደመስስ ነው፤ እንዲሁም በሕይወት ዘመናቸው ሁሉ በሞት ፍርሀት ባርነት የታሰሩትን ነጻ እንዲያወጣ ነው (ዕብራውያን…
“ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ ፍጹም የሚሆነው በድካም ጊዜ ነውና” (2ኛ ቆሮንቶስ 12፥9)። በመከራ ውስጥ የእግዚአብሔር ዓላማ የክርስቶስን ዋጋ እና ኀይል ማጉላት ነው። ክርስቶስን በሕይወታችን ማክበርና ከፍ ማድረግ ደግሞ የክርስቲያኖች ሁሉ የደስታ…