እምነትን የሚሰብር መከራ | ሐምሌ 30
“ነገር ግን ሥር የሌላቸው ስለሆኑ የሚቈዩት ለጥቂት ጊዜ ብቻ ነው፤ በቃሉ ምክንያት መከራ ወይም ስደት በመጣ ጊዜ ወዲያውኑ ይሰናከላሉ” (ማርቆስ 4፥17)። የአንዳንዶች እምነት በመከራ ከመገንባት ይልቅ ፈርሷል። ኢየሱስ ይህንን አውቆ፣…
“ነገር ግን ሥር የሌላቸው ስለሆኑ የሚቈዩት ለጥቂት ጊዜ ብቻ ነው፤ በቃሉ ምክንያት መከራ ወይም ስደት በመጣ ጊዜ ወዲያውኑ ይሰናከላሉ” (ማርቆስ 4፥17)። የአንዳንዶች እምነት በመከራ ከመገንባት ይልቅ ፈርሷል። ኢየሱስ ይህንን አውቆ፣…
“ወንድሞቼ ሆይ፤ ልዩ ልዩ መከራ ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት፤ ምክንያቱም የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ ታውቃላችሁ” (ያዕቆብ 1፥2-3)። እንግዳ ቢመስልም እንኳ፣ በመከራ የምንናወጥበት ዋነኛው ዓላማ እምነታችንን የበለጠ ለማጽናት ነው። እምነት…
“ከዚያም ለእያንዳንዳቸው ነጭ ልብስ ተሰጣቸው፤ ወደ ፊት እንደ እነርሱ የሚገደሉ የአገልጋይ ባልንጀሮቻቸውና ወንድሞቻቸው ቊጥር እስኪሞላ ድረስ ጥቂት ጊዜ እንዲታገሡ ተነገራቸው” (ራእይ 6፥11)። ለሦስት መቶ ዓመታት ያህል ክርስትና በሰማዕታት ደም በጨቀየ…
“ስለዚህ ተስፋ አንቈርጥም፤ ውጫዊው ሰውነታችን እየጠፋ ቢሄድም እንኳ፣ ውስጣዊው ሰውነታችን ዕለት ዕለት ይታደሳል፤ ምክንያቱም ቀላልና ጊዜያዊ የሆነው መከራችን ወደር የማይገኝለት ዘላለማዊ ክብር ያስገኝልናል። ስለዚህ ዐይናችን የሚያተኵረው በሚታየው ነገር ላይ ሳይሆን…
“ነፍስን ከሚዋጋ ሥጋዊ ምኞት እንድትርቁ እለምናችኋለሁ” (1ኛ ጴጥሮስ 2፥11)። በአንድ ወቅት፣ በአመንዝራነት ሕይወት ውስጥ ያለ አንድን ሰው መገሰጽ ነበረብኝ። ሁኔታውን ለመረዳት ሞከርኩ፣ ወደ ሚስቱ እንዲመለስም ተማጸንኩት። ከዚያም ኢየሱስ የተናገረውን አስታወስሁት፦…
“የገንዘብ ፍቅር የክፋት ሁሉ ሥር ነው ” (1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥10)። ጳውሎስ ይህን ሲጽፍ ምን ማለት ፈልጎ ነበር? ኃጢአት በምንሰራበት ጊዜ ሁሉ አዕምሯችን ስለ ገንዘብ ያስባል ማለቱ አይደለም። ምክንያቱም ስለ ገንዘብ…
“ራሳችሁን የምትገዙ ሁኑ፤ ንቁም፤ ጠላታችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን በመፈለግ እንደሚያገሣ አንበሳ ወዲያ ወዲህ ይዞራል። በዓለም ዙሪያ ያሉት ወንድሞቻችሁ ተመሳሳይ መከራ እንደሚቀበሉ ዐውቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት ” (1ኛ ጴጥሮስ 5፥8–9)። ሁለቱ ታላላቅ…
“ደግሞም ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “ስምዖን፣ ስምዖን ሆይ፤ እነሆ፣ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤ እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ ጸለይሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አበርታ።” (ሉቃስ 22፥31–32) ጴጥሮስ ኢየሱስን ሦስት…