ክርስቶስ ምሬትን ያሸነፈበት መንገድ | ሐምሌ 5

“ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም፤ መከራ ሲደርስበት አልዛተም፤ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን አሳልፎ ሰጠ።” (1ኛ ጴጥሮስ 2፥23) ከክርስቶስ በላይ ኅጢአት የተደረገበትና የተበደለ ማንም የለም። የደረሰበት እያንዳንዱ በደልና ጥላቻ በፍጹም የማይገባው ነበር።…

Continue Readingክርስቶስ ምሬትን ያሸነፈበት መንገድ | ሐምሌ 5
Read more about the article በቀልህን ለእግዚአብሔር አስረክብ | ሐምሌ 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በቀልህን ለእግዚአብሔር አስረክብ | ሐምሌ 4

“ወዳጆቼ ሆይ፤ ለእግዚአብሔር ቊጣ ፈንታ ስጡ እንጂ አትበቀሉ፤ “በቀል የእኔ ነው፤ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ” ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና።” (ሮሜ 12፥19) ለምሬትና ለበቀል ያለንን ዝንባሌ በማሸነፍ ሂደት ውስጥ ይህ ተስፋ እጅግ…

Continue Readingበቀልህን ለእግዚአብሔር አስረክብ | ሐምሌ 4
Read more about the article  መቼ ይሆን የምረካው? | ሐምሌ 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
 መቼ ይሆን የምረካው? | ሐምሌ 3

“ለእኔ ያለህ ፍቅር በእነርሱ እንዲሆን፣ እኔም በእነርሱ እንድሆን፣ አንተን እንዲያውቁ አድርጌአለሁ፤ እንዲያውቁህም አደርጋለሁ።” (ዮሐንስ 17፥26) በዓለም ላይ ካሉ ደስታዎች እና እርካታዎች ሁሉ የሚልቀውን እርካታ ያለ ምንም ክልከላ፣ እየጨመረ በሚሄድ ስሜትና…

Continue Reading መቼ ይሆን የምረካው? | ሐምሌ 3
Read more about the article በሚመጣው ቁጣ የሰማይ እፎይታ | ሐምሌ 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በሚመጣው ቁጣ የሰማይ እፎይታ | ሐምሌ 2

እግዚአብሔር ጻድቅ በመሆኑ መከራን ለሚያመጡባችሁ መከራን ይከፍላቸዋል፤ መከራን ለተቀበላችሁት ለእናንተም ሆነ ለእኛ ደግሞ ዕረፍት ይሰጠናል። ይህም የሚሆነው ጌታ ኢየሱስ በሚንበለበል እሳት ከኀያላን መላእክት ጋር ከሰማይ በሚገለጥበት ጊዜ ነው። በዚያ ጊዜ…

Continue Readingበሚመጣው ቁጣ የሰማይ እፎይታ | ሐምሌ 2
Read more about the article ኀያሉ የፍቅር መሠረት | ሐምሌ 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኀያሉ የፍቅር መሠረት | ሐምሌ 1

ወንድሞቻችንን ስለምንወድድ ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ፍቅር የሌለው ሁሉ በሞት ይኖራል። (1ኛ ዮሐንስ 3፥14) ስለዚህ፣ ፍቅር ዳግም የመወለዳችን፣ ክርስቲያን የመሆናችን እና የመዳናችን ማስረጃ ነው ማለት ነው። አንዳንድ ጊዜ…

Continue Readingኀያሉ የፍቅር መሠረት | ሐምሌ 1
Read more about the article መታዘዝ በሚያምበትም ጊዜ መጽናት | ሰኔ 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መታዘዝ በሚያምበትም ጊዜ መጽናት | ሰኔ 30

የእምነታችን ጀማሪና ፍጹም አድራጊ የሆነውን ኢየሱስን እንመልከት፤ እርሱ በፊቱ ስላለው ደስታ መስቀሉን ታግሦ፣ የመስቀሉንም ውርደት ንቆ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአል። (ዕብራውያን 12፥2) አንዳንድ ጊዜ እምነት የሚሠራው ሥራ ከባድና ሊነገር የማይቻል…

Continue Readingመታዘዝ በሚያምበትም ጊዜ መጽናት | ሰኔ 30
Read more about the article ረዳት ለሌለው መሸሸጊያ ዋሻ | ሰኔ 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ረዳት ለሌለው መሸሸጊያ ዋሻ | ሰኔ 29

መጠጊያ ላደረጉህም ያዘጋጀሃት፣ በጎነትህ ምንኛ በዛች!። (መዝሙር 31፥19) በሚያስፈልገን ጊዜ ሁሉ የሚሰጠንን ጸጋ መለማመድ የሚወሰነው እግዚአብሔርን መሸሸጊያ ማድረጋችን እና አለማድረጋችን ላይ ነው። በእርግጥ በእርሱ ከለላ ስር እንታመናለን? ወይስ የእርሱን እንክብካቤ…

Continue Readingረዳት ለሌለው መሸሸጊያ ዋሻ | ሰኔ 29
Read more about the article ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርበን ፍርሃት | ሰኔ 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርበን ፍርሃት | ሰኔ 28

“አትፍሩ፤ ኀጢአት እንዳትሠሩ የእግዚአብሔር ፍርሃት ከእናንተ ጋር ይሆን ዘንድ፣ እግዚአብሔር ሊፈትናችሁ መጥቶአል።” (ዘፀአት 20፥20) ባርያ የሚያደርገንና ከእግዚአብሔር የሚያርቀን የፍርሃት ዓይነት እንዳለ ሁሉ፣ ደግሞም ጣፋጭ የሆነና ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርበን የፍርሃት ዓይነት…

Continue Readingወደ እግዚአብሔር የሚያቀርበን ፍርሃት | ሰኔ 28