እግዚአብሔርን የሚያስደስተው ምን ዓይነት ጸሎት ነው? | ሰኔ 19

“ነገር ግን እኔ ወደዚህ፣ ትሑት ወደ ሆነና መንፈሱ ወደ ተሰበረ፣ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።” (ኢሳይያስ 66፥2) ቀና የሆነ ልብ የመጀመሪያው ምልክቱ በእግዚአብሔር ቃል መንቀጥቀጡ ነው። ኢሳይያስ 66፣ እግዚአብሔርን በሚያስደስተው መንገድ በሚያመልኩት…

Continue Readingእግዚአብሔርን የሚያስደስተው ምን ዓይነት ጸሎት ነው? | ሰኔ 19
Read more about the article እግዚአብሔርን በጥማችሁ አገልግሉት | ሰኔ 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን በጥማችሁ አገልግሉት | ሰኔ 18

ስለዚህ በሥጋ ብንኖርም ወይም ከሥጋ ብንለይም ዐላማችን እርሱን ደስ ማሰኘት ነው። (2ኛ ቆሮንቶስ 5፥9) ሕይወታችሁን በሙሉ እግዚአብሔርን ለማስደሰት ስትጥሩ ኖራችሁ፣ ለካ ስታደርጉ የነበረው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት አስጸያፊ እንደሆነ ብታውቁ ምን…

Continue Readingእግዚአብሔርን በጥማችሁ አገልግሉት | ሰኔ 18
Read more about the article የማያልቀው የጫጉላ ጊዜ | ሰኔ 17
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የማያልቀው የጫጉላ ጊዜ | ሰኔ 17

ሙሽራ በሙሽራዪቱ ደስ እንደሚለው፣ አምላክሽም በአንቺ ደስ ይለዋል። (ኢሳይያስ 62፥5) እግዚአብሔር ለሕዝቡ መልካምን ሲያደርግ፣ አንድ ዳኛ ጥላቻና ፍርድ ለተገባው ወንጀለኛ ደግነትን በሚያሳይበት መንገድ አይደለም። ይልቁንም ሙሽራ ለሙሽራዪቱ ፍቅሩን በሚገልጥበት መንገድ…

Continue Readingየማያልቀው የጫጉላ ጊዜ | ሰኔ 17
Read more about the article እግዚአብሔር ምን ያህል ሊባርከን ይፈልጋል? | ሰኔ 16
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ምን ያህል ሊባርከን ይፈልጋል? | ሰኔ 16

እግዚአብሔር አንተንም በማበልጸግ ደስ ይለዋልና። (ዘዳግም 30፥9) እግዚአብሔር እየተቆጨ አይባርከንም። የእግዚአብሔር ቸርነት የሆነ ዓይነት ጉጉት በውስጡ አለው። እኛ ወደ እርሱ እስክንመጣ ድረስ አይጠብቅም። ራሱ ይፈልገናል፤ ምክንያቱም ለእኛ መልካምን ማድረግ ደስታው ነው።…

Continue Readingእግዚአብሔር ምን ያህል ሊባርከን ይፈልጋል? | ሰኔ 16
Read more about the article የይቅርታ ነጻ አውጪ ኃይል | ሰኔ 15
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የይቅርታ ነጻ አውጪ ኃይል | ሰኔ 15

"ኀጢአትሽ ተሰርዮልሻል።" (ሉቃስ 7፥48) ኢየሱስ በፈሪሳዊው ቤት ተቀምጦ እያለ አንዲት ሴት በእንባዋ እግሩን ልታጥብ ወደ ኢየሱስ መጣች። ስምዖን በቦታው ለተገኙት ሁሉ፣ ይህች ሴት ኃጢአተኛ እንደሆነችና ኢየሱስም እንድትነካው ሊፈቅድላት እንደማይገባ በግልምጫ…

Continue Readingየይቅርታ ነጻ አውጪ ኃይል | ሰኔ 15
Read more about the article አለማመኔን ርዳው! | ሰኔ 14
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አለማመኔን ርዳው! | ሰኔ 14

እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችሁ በሰጣችሁ እምነት መጠን ራሳችሁን በአግባቡ መዝኑ እንጂ፣ ከሆናችሁት በላይ ራሳችሁን ከፍ አድርጋችሁ እንዳታስቡ በተሰጠኝ ጸጋ እያንዳንዳችሁን እመክራለሁ።  (ሮሜ 12፥3) በዚህ ክፍል አውድ ላይ፣ ጳውሎስ፣ ሰዎች 'ከሆኑት በላይ ራሳቸውን…

Continue Readingአለማመኔን ርዳው! | ሰኔ 14
Read more about the article ለወደፊት የሚሆን እምነት | ሰኔ 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለወደፊት የሚሆን እምነት | ሰኔ 13

በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ “አዎን” የሚሆኑት በእርሱ ነውና። (2ኛ ቆሮንቶስ 1፥20) “በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ 'አዎን' የሚሆኑት” በኢየሱስ ከሆነ፣ አሁን ላይ እርሱን ማመን ማለት የተናገረው የተስፋ ቃል ሁሉ እውን እንደሚሆን…

Continue Readingለወደፊት የሚሆን እምነት | ሰኔ 13
Read more about the article ምክንያታዊነት ዓመጽን ሲያገለግል | ሰኔ 12
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ምክንያታዊነት ዓመጽን ሲያገለግል | ሰኔ 12

ሰነፍ፣ "አንበሳ ውጭ አለ፤ መንገድ ላይ እገደላለሁ” ይላል። (ምሳሌ 22፥13) ምሳሌው ይላል ብዬ ያሰብኩት ይህንን አልነበረም። “ፈሪ፣ ‘አንበሳ ውጭ አለ፤ መንገድ ላይ እገደላለሁ’ ይላል” እንዲል ጠብቄው ነበር። ነገር ግን የሚለው “ሰነፍ” እንጂ…

Continue Readingምክንያታዊነት ዓመጽን ሲያገለግል | ሰኔ 12