Read more about the article ጸሎት ለኃጢአተኞች ነው | ሰኔ 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጸሎት ለኃጢአተኞች ነው | ሰኔ 11

"ጌታ ሆይ . . . መጸለይን አስተምረን።" (ሉቃስ 11፥1) እግዚአብሔር የሚመልሰው የፍጹማንን ጸሎት ሳይሆን የኃጢአተኞችን ነው። እናንተም መስቀሉ ላይ በማተኮር ይህንን ካላስተዋላችሁ በጸሎት ሕይወታችሁ ፍጹም ሽባ ሆናችሁ ልትቀሩ ትችላላችሁ። በብሉይ…

0 Comments
Read more about the article በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩት | ሰኔ 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩት | ሰኔ 10

በዋጋ ተገዝታችኋልና፤ ስለዚህ በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ። (1ኛ ቆሮንቶስ 6፥20) "አምልኮ" የሚለው ቃል፣ የእግዚአብሔርን ወሰን የለሽ ክብር ለማሳየት ሆን ተብሎ የሚደረግን የልብ፣ የአሳብንና የሰውነትን ተግባር የሚያመለክት ቃል ነው። የተፈጠርነውም ለዚህ ነው።…

0 Comments
Read more about the article የምንኖረው በእምነት ነው | ሰኔ 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የምንኖረው በእምነት ነው | ሰኔ 9

አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው። (ገላትያ 2፥20) እምነት እግዚአብሔር በሚያስፈልገን ጊዜ ሁሉ ከሚሰጠን ጸጋ ጋር ፍጹም ተስማሚ ነው። ከጸጋ…

0 Comments
Read more about the article ጠላቶቹ ነበርን | ሰኔ 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጠላቶቹ ነበርን | ሰኔ 8

ከክፉ ባሕርያችሁ የተነሣ ቀድሞ ከእግዚአብሔር የተለያችሁ በአሳባችሁም ጠላቶች ነበራችሁ። አሁን ግን . . . በክርስቶስ ሥጋ በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ። (ቈላስይስ 1፥21–22) በዓለም ላይ ካሉ ዜናዎች ሁሉ እጅግ ምርጥ የሆነው ዜና፣…

0 Comments
Read more about the article ዕለት ተዕለት ጥገኛ መሆን | ሰኔ 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ዕለት ተዕለት ጥገኛ መሆን | ሰኔ 7

“ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።” (ማቴዋስ 6፥33) በሚያስፈልገን ጊዜ የሚገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ ከምንም በላይ በቂ መሆኑን ከሚያሳዩ ኃያል ምስክርነቶች ውስጥ አንዱ፣ የብዙ ሚስዮናውያን ህይወትን የሚመራው…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔርን የሚያኮራው ምንድን ነው? | ሰኔ 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን የሚያኮራው ምንድን ነው? | ሰኔ 6

አሁን ግን ከዚህ የሚበልጠውን ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ አላፈረም፤ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና። (ዕብራውያን 11፥16) እግዚአብሔር ስለ አብርሃም፣ ስለ ይስሐቅና ስለ ያዕቆብ የተናገረውን፣ ስለ እኔም ቢናገር ብዬ እጅግ…

0 Comments
Read more about the article ለማይቻለው ማመን | ሰኔ 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለማይቻለው ማመን | ሰኔ 5

ይልቁንም በእምነቱ በመጽናት ለእግዚአብሔር ክብርን ሰጠ እንጂ፣ የእግዚአብሔርን ተስፋ አልተጠራጠረም፤ እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ እንደሚፈጽም በሙሉ ልብ ርግጠኛ ነበር። (ሮሜ 4፥​20–21) እምነት የእግዚአብሔርን የወደፊት ጸጋ እንዴት እንደሚያከብር የሚያስረዳ ልዩ ምክንያት ጳውሎስ…

0 Comments
Read more about the article የአብርሃም ልጆች እነማን ናቸው? | ሰኔ 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የአብርሃም ልጆች እነማን ናቸው? | ሰኔ 4

“በምድር የሚኖሩ ሕዝቦች፣ በአንተ አማካይነት ይባረካሉ።” (ዘፍጥረት 12፥3) እናንተ በክርስቶስ ተስፋ የምታደርጉና በእምነት በመታዘዝ የምትከተሉት ሁላችሁ፣ የአብርሃም ዘሮች እና የቃል ኪዳኑ ወራሾች ናችሁ።  እግዚአብሔር በዘፍጥረት 17፥4 ላይ፣ አብርሃምን እንዲህ ይለዋል፦…

0 Comments