የማረጋገጫ መሠረታችሁ | ግንቦት 25
እግዚአብሔር እናንተን ከመጀመሪያ አንሥቶ በመንፈስ ተቀድሳችሁና በእውነትም አምናችሁ እንድትድኑ መርጧችኋል። (2ኛ ተሰሎንቄ 2፥13) መፅሐፍ ቅዱስ፣ ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ፣ በጎም ሆነ ክፉ አንዳች ሳናደርግ፣ እግዚአብሔር በክርስቶስ እኛን ስለመምረጡ ይናገራል (ኤፌሶን 1፥4፣…
እግዚአብሔር እናንተን ከመጀመሪያ አንሥቶ በመንፈስ ተቀድሳችሁና በእውነትም አምናችሁ እንድትድኑ መርጧችኋል። (2ኛ ተሰሎንቄ 2፥13) መፅሐፍ ቅዱስ፣ ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ፣ በጎም ሆነ ክፉ አንዳች ሳናደርግ፣ እግዚአብሔር በክርስቶስ እኛን ስለመምረጡ ይናገራል (ኤፌሶን 1፥4፣…
“ወደ እኔ የሚመጣ ሁሉ አባቱንና እናቱን ሚስቱንና ልጆቹን፣ ወንድሞቹንና እኅቶቹን፣ የራሱንም ሕይወት እንኳ ሳይቀር ባይጠላ፣ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም፤ የራሱንም መስቀል ተሸክሞ የማይከተለኝ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።” (ሉቃስ 14፥26-27) ኢየሱስ…
በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ፤ እኔ ዐውቃቸዋለሁ። (ዮሐንስ 10፥27) "ኢየሱስ የእርሱ የሆኑትን ያውቃል" ይላል። ምንድን ነው የሚያውቀው? ዮሐንስ 10፥3 እና ዮሐንስ 10፥27 ተቀራራቢ ናቸው። ቁጥር 3 እንዲህ ይላል፦ “በጎቹም ድምፁን ይሰማሉ። የራሱንም…
ዐይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረድኤቴ ከወዴት ይመጣል? ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል። እግርህ እንዲሸራተት አይፈቅድም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። (መዝሙር 121፥1-3) እርዳታ ያስፈልጋችኋል? እኔ ያስፈልገኛል። ታዲያ ከወዴት እናገኘዋለን? መዝሙረኛው ዓይኖቹን…
እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት መሬት ላይ ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች። ሕይወቱን የሚወድ ያጣታል፤ በዚህ ዓለም ሕይወቱን የሚጠላ ግን ለዘላለም ሕይወት ይጠብቃታል። (ዮሐንስ 12፥24-25) “ሕይወቱን የሚጠላ…
በዚያን ጊዜ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሐሤት አድርጎ እንዲህ አለ፤ “የሰማይና የምድር ጌታ፤ አባት ሆይ፤ ይህን ሁሉ ከጥበበኞችና ከዐዋቂዎች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤ አዎን፣ አባት ሆይ፤ ይህ የአንተ በጎ ፈቃድ…
እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፣ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ በተቀመጠበት በላይ ያሉ ነገሮችን እሹ፤ አሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን። (ቈላስይስ 3፥1-2) ኢየሱስ ዕረፍት ነው። ስለዚህ፣ በላይ ያሉ ነገሮችን…
ይልቁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም ይፈጽም ዘንድ ለሥጋ በዐሳባችሁ አትመቻቹለት። (ሮሜ 13፥14) እኛ ክርስቲያኖች፣ በውኃ ማዕበል እንደሚነዳ ዓሳ፣ ከዘመኑ ባህል ጋር ዝም ብለን የምንጓዝ አይደለንም። በመንፈሱ ኃይል የምንኖርና መንገዳችንን…