ዳግም የተወለደ በሕጉ ደስ ይለዋል | ግንቦት 9

እግዚአብሔርን መውደድ ትእዛዞቹን መፈጸም ነውና። ትእዛዞቹም ከባድ አይደሉም፤ ምክንያቱም ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋል። ዓለምን የሚያሸንፈውም እምነታችን ነው። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በስተቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማነው? (1ኛ ዮሐንስ…

Continue Readingዳግም የተወለደ በሕጉ ደስ ይለዋል | ግንቦት 9
Read more about the article እግዚአብሔርን አታገልግሉት | ግንቦት 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን አታገልግሉት | ግንቦት 8

በፍጹም ልባቸው የሚታመኑበትን ለማበርታት የእግዚአብሔር ዐይኖች በምድር ሁሉ ላይ ይመለከታሉና። (2ኛ ዜና መዋዕል 16፥9) እግዚአብሔር በምድር ላይ እየፈለገ ያለው ምንድን ነው? ረዳቶችን? አይደለም። የወንጌል ወይም የክርስትና ጥሪ የ "ረዳት ሰራተኛ…

Continue Readingእግዚአብሔርን አታገልግሉት | ግንቦት 8
Read more about the article ትክክለኛ እውቀት ታላቅ ደስታን ያመጣል | ግንቦት 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ትክክለኛ እውቀት ታላቅ ደስታን ያመጣል | ግንቦት 7

ስለዚህ ሕዝቡ ሁሉ የተነገራቸውን ቃል ተረድተው ስለ ነበረ፣ ለመብላት፣ ለመጠጣት፣ ከምግባቸው ከፍለው ለመላክና ሐሤትም ለማድረግ ሄዱ። (ነህምያ 8፥12) የእግዚአብሔርን እውነተኛ ማንነት የሚገልጥ፣ ደግሞም እርሱን በሚያከብር ፍቅር የተሞላ ብቸኛ ደስታ፣ እውነተኛ…

Continue Readingትክክለኛ እውቀት ታላቅ ደስታን ያመጣል | ግንቦት 7
Read more about the article ሰባት የደስታ ምንጮች | ግንቦት 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሰባት የደስታ ምንጮች | ግንቦት 6

"በመከራችንም ሁሉ ደስታዬ ወሰን የለውም።" (2ኛ ቆሮንቶስ 7፥4) ጳውሎስ ከሌሎች ሰዎች የሚለይበት ነገሩ ምን እንደሆነ ታውቃላቸሁ? በመከራ ውስጥ ሲያልፍ ወይም ነገሮች መልካም ሳይሆኑለት ሲቀሩ፣ የእርሱ ደስታ ግን የተጠበቀ መሆኑ ነው።…

Continue Readingሰባት የደስታ ምንጮች | ግንቦት 6
Read more about the article አደገኛ የሆነ ተነሳሽነት | ግንቦት 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አደገኛ የሆነ ተነሳሽነት | ግንቦት 5

“እግዚአብሔር መልሶ እንዲሰጠው፣ ለእግዚአብሔር ያበደረ ከቶ ማን ነው?” ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን። (ሮሜ 11፥35-36) ስለ ታዛዥነት ስንናገር፣ መልሶ ለመክፈል ያለ ተነሳሽነት አደገኛ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም…

Continue Readingአደገኛ የሆነ ተነሳሽነት | ግንቦት 5
Read more about the article ይቅርታን እንዴት መጠየቅ እንችላለን? | ግንቦት 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ይቅርታን እንዴት መጠየቅ እንችላለን? | ግንቦት 4

“ኀጢአታችንን ብንናዘዝ ኀጢአታችንን ይቅር ሊለን፣ ከዐመፃ ሁሉ ሊያነጻን እርሱ ታማኝና ጻድቅ ነው።” (1ኛ ዮሐንስ 1፥9) በስነ-መለኮት ትምህርት ቤት እያለው ከአስተማሪዎቼ አንዱ፣ "የአንድን ሰው ግላዊ ስነመለኮት ለመፈተን አዋጭ የሆነው መንገድ፣ በፀሎት…

Continue Readingይቅርታን እንዴት መጠየቅ እንችላለን? | ግንቦት 4
Read more about the article እግዚአብሔር ፍቅሩን ያሳየናል | ግንቦት 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያሳየናል | ግንቦት 3

ነገር ግን ገና ኀጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያሳያል። (ሮሜ 5፥8) “ያሳያል” የሚለው ቃል አሁናዊ መሆኑን፣ "ሞተ" የሚለው ቃል ደግሞ ያለፈ መሆኑን ተመልከቱ።…

Continue Readingእግዚአብሔር ፍቅሩን ያሳየናል | ግንቦት 3
Read more about the article ከእንግዲህ በኋላ የመርገም ጨርቅ አይኖርም | ግንቦት 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ከእንግዲህ በኋላ የመርገም ጨርቅ አይኖርም | ግንቦት 2

“ሁላችን እንደ ረከሰ ሰው ሆነናል፤ የጽድቅ ሥራችን እንደ መርገም ጨርቅ ነው።” (ኢሳይያስ 64:6) እግዚአብሔር የትኛውንም ዓይነት፣ ትልቅ ወይም ትንሽ ሊባል የሚችል ኃጢአት ሊታገስ ስለማይችል፣ የትኛውም መተላለፋችን ቅድስናውን በመንካት እኛን ለፍርድ…

Continue Readingከእንግዲህ በኋላ የመርገም ጨርቅ አይኖርም | ግንቦት 2