Read more about the article እግዚአብሔር ልጁን እንደወደደበት ፍቅር ሁሉ የተረጋገጠ | መጋቢት 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ልጁን እንደወደደበት ፍቅር ሁሉ የተረጋገጠ | መጋቢት 29

ለገዛ ልጁ ያልሳሳለት፣ ነገር ግን ለሁላችንም አሳልፎ የሰጠው እርሱ፣ ሁሉንስ ነገር ከእርሱ ጋር እንደ ምን በልግስና አይሰጠን? (ሮሜ 8፥32) እግዚአብሔር የመከራና የሕመምን አጥፊነት ነጥቆታል። ይህንን ማመን አለባችሁ፤ ካልሆነ በዚህ ዓለም…

0 Comments
Read more about the article ሁሉም ሲተዋችሁ | መጋቢት 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሁሉም ሲተዋችሁ | መጋቢት 28

በተከሰስሁበት ነገር የመጀመሪያ መከላከያዬን ሳቀርብ ማንም ሊያግዘኝ አልመጣም፤ ነገር ግን ሁሉ ትተውኝ ሄዱ። ይህንም አይቍጠርባቸው። ነገር ግን መልእክቱ በእኔ አማካይነት በሙላት እንዲሰበክና አሕዛብ ሁሉ እንዲሰሙት ጌታ በአጠገቤ ቆሞ አበረታኝ፤ ከአንበሳም…

0 Comments
Read more about the article የትንሣኤው 10 ውጤቶች | መጋቢት 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የትንሣኤው 10 ውጤቶች | መጋቢት 27

ክርስቶስም ካልተነሣ እምነታችሁ ከንቱ ነው፤ እናንተም እስከ አሁን ድረስ ከነኀጢአታችሁ አላችሁ ማለት ነው። (1ኛ ቆሮንቶስ 15፥17) በክርስቶስ ትንሳኤ ምክንያት ያገኘናቸውን 10 ነገሮች እንዘርዝር፦  ዳግም የማይሞት አዳኝ። “ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቶአልና፣ ዳግመኛ…

0 Comments
Read more about the article በእግዚአብሔር ቃል እንዴት ደስ ይበለን? | መጋቢት 26
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በእግዚአብሔር ቃል እንዴት ደስ ይበለን? | መጋቢት 26

ቃልህ ለምላሴ ምንኛ ጣፋጭ ነው! ለአፌም ከማር ወለላ ይልቅ ጣዕም አለው። (መዝሙር 119፥103) ክርስትናን መቼም ቢሆን ወደ ፍላጎት ሟሟያነት እንዳታወርዱት። ክርስትና የትዕዛዛት ክምር፣ ወይም ወደፊት መሆን የምንፈልጋቸው ነገሮች ዝርዝር አይደለም።…

0 Comments
Read more about the article ለዘላለም ረክተናል | መጋቢት 25
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለዘላለም ረክተናል | መጋቢት 25

“የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም፤ በእኔም የሚያምን ፈጽሞ አይጠማም” (ዮሐንስ 6፥35)። ይህ ጥቅስ በኢየሱስ ማመን ማለት ከእርሱ ማንነት መብላት እና መጠጣት እንደሆነ ይነግረናል። ነፍሳችን ከእንግዲህ ላይጠማ…

0 Comments
Read more about the article አገልግሎት እና የሰው ፍርሃት | መጋቢት 24
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አገልግሎት እና የሰው ፍርሃት | መጋቢት 24

“እኔ አድንህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራቸው” ይላል እግዚአብሔር (ኤርምያስ 1፥8)። ከሰዎች ዘንድ ሊመጣ የሚችል ተቃውሞን እና ተቃርኖን መፍራት የአገልግሎት ትልቁ እንቅፋት ነው። ይህ ደግሞ በወጣቶች ዘንድ ይበልጥ የሚታይ ነገር…

0 Comments
Read more about the article አለማወቅ ከእውነተኛ መንፈሳዊነት ያጎድላል | መጋቢት 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አለማወቅ ከእውነተኛ መንፈሳዊነት ያጎድላል | መጋቢት 23

በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን እርሱን በማወቅ ለሕይወትና ለእውነተኛ መንፈሳዊነት የሚያስፈልገንን ሁሉ የመለኮቱ ኀይል ሰጥቶናል። (2ኛ ጴጥሮስ 1፥3) መጽሐፍ ቅዱስ ለዕውቀት የሚሰጠው ቦታ ይገርመኛል። በድጋሚ 2ኛ ጴጥሮስ 1፥3ን ተመልከቱ፦ “ለሕይወትና ለእውነተኛ…

0 Comments
Read more about the article የሰይጣን የከረሜላ ሱቅ | መጋቢት 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የሰይጣን የከረሜላ ሱቅ | መጋቢት 22

እንግዲህ ክርስቶስ በሥጋው መከራን ስለ ተቀበለ እናንተም በዚሁ ዐላማ ታጥቃችሁ ተነሡ፤ ምክንያቱም በሥጋው መከራን የሚቀበል ሰው ኀጢአትን ትቶአል (1ኛ ጴጥሮስ 4፥1)። ይህ ጥቅስ መጀመሪያ ግራ ያጋባል። ክርስቶስ ኅጢአትን መተው ነበረበት?…

0 Comments