ኢየሱስ የሞተው ለዚህ ነው | መጋቢት 20
ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ፤ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል። አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው (ገላትያ 2፥20)። ዛሬ…
ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ፤ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል። አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው (ገላትያ 2፥20)። ዛሬ…
“እንዲሁም ክርስቶስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለ ኀጢአት ሞቶአልና፤ ወደ እግዚአብሔር ያቀርባችሁ ዘንድ፣ ጻድቅ የሆነው እርሱ ስለ ዐመፀኞች ሞተ…” (1ኛ ጴጥሮስ 3፥18) ወንጌሉን ለራሳችሁ እንድትረዱ እና ለሌሎች እንድታስረዱ የሚረዳ አጭር ማብራሪያ…
“እግዚአብሔር የማይለወጥ ዐላማውን ለተስፋው ቃል ወራሾች ግልጽ ለማድረግ ስለ ፈለገ፣ በመሐላ አጸናው፤ እግዚአብሔር ከቶ ሊዋሽ አይችልም፤ እርሱ በሁለት በማይለወጡ ነገሮች በፊታችን ያለውን ተስፋ ለመያዝ ወደ እርሱ ለሸሸን ለእኛ ብርቱ መጽናናት…
“በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ “አዎን” የሚሆኑት በእርሱ ነውና፤ እኛም በእርሱ አማካይነት ለእግዚአብሔር ክብር፣ “አሜን” የምንለው በዚህ ምክንያት ነው።" (2ኛ ቆሮንቶስ 1፥20) ጸሎት የተስፋ ቃሎች እና ወደ ፊት የሚገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ…
“ለሕዝብ ሁሉ ምስክር እንዲሆን፣ ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፤ ከዚያም መጨረሻው ይመጣል።" (ማቴዎስ 24፥14) ከዚህ በላይ አበረታች እና አነሣሽ የሆነ የኢየሱስን የተስፋ ቃል አላውቅም። ወንጌሉ መሰበክ አለበት አይደለም። ወንጌሉ…
እነርሱም “የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ፤ ከእኛ ምን ጕዳይ አለህ? ጊዜው ሳይደርስ ልታሠቃየን መጣህን?” እያሉ ጮኹ። (ማቴዎስ 8፥29) አጋንንቶች እዚህ ጋር አንድ ምስጢር ገብቷቸዋል፦ እንዳበቃላቸው ተረድተዋል። የእግዚአብሔር ልጅ እንደሚያሸንፍ የሚያውቁ ቢሆንም፣ ከመጨረሻው…
ስለዚህ ብርቱ ሕዝቦች ያከብሩሃል፤ የጨካኝ አሕዛብ ከተሞችም ይፈሩሃል። (ኢሳይያስ 25፥3) ኢሳይያስ ከእያንዳንዱ ወገን የተወጣጡ የዓለም ሕዝቦች፣ የእስራኤል እና የመሲሑ አምላክ ከሆነው ከያሕዌ ጋር የማይጋጩበት ቀን እንደሚመጣ አይቷል። ከእንግዲህ ወዲህ በዓልን…
በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ “አዎን” የሚሆኑት በእርሱ ነውና፤ እኛም በእርሱ አማካይነት ለእግዚአብሔር ክብር፣ “አሜን” የምንለው በዚህ ምክንያት ነው። (2ኛ ቆሮንቶስ 1፥20) ጸሎት የቀድሞው እና የወደ ፊቱ ሕይወታችን የሚያያዝበት ቦታ ነው።…