Read more about the article የቃሉ የመውጋት ኃይል | ሕዳር 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የቃሉ የመውጋት ኃይል | ሕዳር 11

የእግዚአብሔር ቃል ሕያውና የሚሠራ ነውና፤ በሁለት በኩል ስለት ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ ስለታም ነው፤ ነፍስንና መንፈስን፣ ጅማትንና ቅልጥምን እስኪለያይ ድረስ ዘልቆ ይወጋል፤ የልብንም ሐሳብና ምኞት ይመረምራል። (ዕብራውያን 4፥12) የእግዚአብሔር ቃል…

0 Comments
Read more about the article መለወጥ ይቻላል | ሕዳር 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መለወጥ ይቻላል | ሕዳር 10

እውነተኛ በሆነው ጽድቅ እንዲሁም ቅድስና እግዚአብሔርን እንዲመስል የተፈጠረውን አዲሱን ሰው እንድትለብሱ ነው። (ኤፌሶን 4፥24) ክርስትና ማለት፥ ለውጥ ይቻላል ማለት ነው። ጥልቅና ሥር ነቀል ለውጥ። ግልፍተኛ እና ግድየለሽ የነበረ ሰው፣ በእግዚአብሔር…

0 Comments
Read more about the article በጭንቀቴ ጊዜ | ሕዳር 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በጭንቀቴ ጊዜ | ሕዳር 9

. . . እርሱ ስለ እናንተ ስለሚያስብ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። (1ኛ ጴጥሮስ 5፥7) ለምትፈተኑበት ለእያንዳንዱ ኅጢአት እና ልባችሁን በቅጽበት ወርሮ፣ ክፉኛ ለሚያስጨንቃችሁ አለማመን የሚሆኑ የተስፋ ቃሎች አሉ። ለአብነት…

0 Comments
Read more about the article መዋጊያ ቃላት | ሕዳር 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መዋጊያ ቃላት | ሕዳር 8

እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ። አበረታሃለሁ፤ እረዳሃለሁ፤ በጽድቄም ቀኝ እጄ ደግፌ እይዝሃለሁ። (ኢሳይያስ 41፥10) ላይሳኩ ስለሚችሉ አዳዲስ ስራዎች ወይም ስብሰባዎች ስጨነቅ፣ በብዛት ከምጠቀምባቸው የተስፋ ቃሎቼ አንዱ በሆነው…

0 Comments
Read more about the article የፍጥረት አስደናቂነት | ሕዳር 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የፍጥረት አስደናቂነት | ሕዳር 7

ነገር ግን፣ “ሙታን እንዴት ይነሣሉ? የሚመጡትስ በምን ዐይነት አካል ነው?” የሚል ሰው ሊኖር ይችላል። አንተ ሞኝ! የምትዘራው ካልሞተ ሕይወት አያገኝም። የምትዘራውም የስንዴ ወይም የሌላ ዐይነት ዘር ቅንጣት ብቻ እንጂ ወደ…

0 Comments
Read more about the article የሰይጣን አገልግሎት ለእግዚአብሔር | ሕዳር 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የሰይጣን አገልግሎት ለእግዚአብሔር | ሕዳር 5

በትዕግሥት የጸኑትን የተባረኩ አድርገን እንደምንቈጥር ታውቃላችሁ፤ ኢዮብ እንዴት ታግሦ እንደ ጸና ሰምታችኋል፤ ጌታም በመጨረሻ ያደረገለትን አይታችኋል። ጌታ እጅግ ርኅሩኅና መሓሪ ነው። (ያዕቆብ 5፥11) ከእያንዳንዱ ህመም እና ጉዳት በስተጀርባ ከሁሉ የበላይ…

0 Comments
Read more about the article ቤቶቹ ነን | ሕዳር 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ቤቶቹ ነን | ሕዳር 4

ቤትን የሚሠራ ከቤቱ ይልቅ የሚበልጥ ክብር እንዳለው፣ ኢየሱስም ከሙሴ የሚበልጥ ክብር የተገባው ሆኖ ተገኝቶአል፤ እያንዳንዱ ቤት የራሱ ሠሪ አለው፤ ነገር ግን ሁሉን የሠራ እግዚአብሔር ነው። ሙሴ ወደ ፊት ስለሚነገረው ነገር…

0 Comments
Read more about the article ፍርሀቶቻችሁን አስወግዱ | ሕዳር 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፍርሀቶቻችሁን አስወግዱ | ሕዳር 3

ፍርሀት በሚይዘኝ ጊዜ፣ እምነቴን በአንተ ላይ አደርጋለሁ። (መዝሙረ ዳዊት 56፥3) የጭንቀታችን ምንጭ አለማመን መሆኑን ስንረዳ፣ ጥርጣሬ ይበልጥ በውስጣችን አድሮ፣ አንዱ ምላሻችን ይህ ሊሆን ይችላል፦ “ከጭንቀት ጋር በየዕለቱ እየታገልኩ ከሆነ በእግዚአብሔር…

0 Comments