መጥፎ አለቃን ማገልገል | ጥር 19

“ሰውን ሳይሆን ጌታን እንደምታገለግሉ ሆናችሁ በሙሉ ልብ አገልግሉ፤ ምክንያቱም፣ ባሪያም ሆነ ነጻ ሰው ለሚያደርገው በጎ ነገር ሁሉ ሽልማቱን ከጌታ እንደሚቀበል ታውቃላችሁ።” (ኤፌሶን 6፥7-8) ከሥራችሁ ጋር በተያያዘ እነዚህን አምስት ነገሮች ከኤፌሶን 6፥7-8…

Continue Readingመጥፎ አለቃን ማገልገል | ጥር 19
Read more about the article የትዕቢት መፍትሔ | ጥር 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የትዕቢት መፍትሔ | ጥር 18

እናንተ “ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህች ወይም ወደዚያች ከተማ እንሄዳለን፤ በእርሷም አንድ ዓመት እንቈያለን፤ እንነግዳለን፤ እናተርፋለንም” የምትሉ እንግዲህ ስሙ። ነገ የሚሆነውን እንኳ አታውቁም። ሕይወታችሁ ምንድን ናት? ለጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፋሎት…

Continue Readingየትዕቢት መፍትሔ | ጥር 18
Read more about the article ፈጣሪው ትዕዛዝ | ጥር 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፈጣሪው ትዕዛዝ | ጥር 13

ምክንያቱም ሁሉን ነገር እንዲታይ የሚያደርገው ብርሃን ነውና፤ ስለዚህም፣ “አንተ የተኛህ ንቃ፤ ከሙታን ተነሣ፤ ክርስቶስም ያበራልሃል” ተብሎአል። (ኤፌሶን 5፥14) ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት እንዲነሣ ሲያዝዘው፣ አልዓዛር ትዕዛዙን የተከተለው እንዴት ነበር? ዮሐንስ 11፥43…

Continue Readingፈጣሪው ትዕዛዝ | ጥር 13
Read more about the article ከእግዚአብሔር የተሰጠ መከራ እና እምነት | ጥር 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ከእግዚአብሔር የተሰጠ መከራ እና እምነት | ጥር 1

ጸጋ፣ መልካም ነገር በማይገባን ጊዜ ለእኛ የሚያደረግበት የእግዚአብሔር ዝንባሌ ብቻ አይደለም። በእኛ እና ለእኛ መልካም ነገሮች እንዲሆኑ የሚያደርግ ከእግዚአብሔር የሆነ እውነተኛ ኅይል ነው።

Continue Readingከእግዚአብሔር የተሰጠ መከራ እና እምነት | ጥር 1