ቅድስናን መከታተል፤ ከጄሪ ብሪጅስ ጋራ የተደረገ ቃለ ምልልስ
ቴብል ቶክ፦ ወደ ክርስትና እምነት እንዴት ልትመጣ ቻልክ? ጌታ ከ ዘ ናቪጌተርስ ጋራ እንድታገለግል የጠራህስ እንዴት ነው? ጄሪ ብሪጅስ፦ ያደግሁት በየእሑዱ ላላመኑት ሰዎች ጌታን የመቀበል የመድረክ ጥሪ በሚደረግበት ቤተ ክርስቲያን…
ቴብል ቶክ፦ ወደ ክርስትና እምነት እንዴት ልትመጣ ቻልክ? ጌታ ከ ዘ ናቪጌተርስ ጋራ እንድታገለግል የጠራህስ እንዴት ነው? ጄሪ ብሪጅስ፦ ያደግሁት በየእሑዱ ላላመኑት ሰዎች ጌታን የመቀበል የመድረክ ጥሪ በሚደረግበት ቤተ ክርስቲያን…
“የቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ” የሚለው ሐረግ በራሱ፣ የአብዛኛውን ክርስቲያን አእምሮን ታላቅ ድንጋጤ ውስጥ በሚከትቱ ምስሎች የሚሞላ ይመስላል። በአሁኑ ጊዜ ስለ ቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ ያለን ምስል፣ ምን ማድረግ እንደምንችልና ምን ማድረግ እንደማንችል…
ስለ ስግብግብነት የሚደረጉ ውይይቶች ላይ ሁለት ስሕተቶች ይስተዋላሉ። የመጀመሪያው ስግብግብነት የሚመለከተው፣ የሰውነት ቅርጻቸውን ያልጠበቁ ሰዎችን ብቻ ነው የሚለው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ስግብግብነት ምግብን ብቻ ያካትታል የሚለው ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ…
በክርስትና ሕይወት ውስጥ ስላለው ቀጣይነት ያለው ቅድስና ያለኝን ጎዶሎ የሆነ ዕውቀት የተገነዘብኩበት ጊዜ እስካሁን ድረስ አእምሮዬ ውስጥ ታትሞ ቀርቷል። ይህ አጋጣሚ በአንድ አነስተኛ ቡድን ውስጥ፣ በእኛ የመቀደስ ሂደት ውስጥ የእኛ…