ልጆችን እየገደሉ እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን

በአንድ ወቅት ውርጃን የሚደግፍን አንድ ሰው፣ ፅንሶች  እንዴት የሰው ልጆች እንደሆኑ ዐሥር ምክንያቶች ልሰጠው ተዘጋጅቼ ምሳ ልጋብዘው ወጣን። አስቆመኝና፣ “ልጆች እየገደልን እንደሆነ አውቃለሁ” አለኝ። እጅግ በጣም ደነገጥሁ። ቀጠለና፣ “ለሴቶች ጉዳዩ የፍትሕ ነው። ከሁለቱ ክፉ ነገሮች የከፋው የሚሆነው ሴቶችን የሥነ ተዋልዶ ነፃነት መንፈግ ነው” አለ።

Continue Readingልጆችን እየገደሉ እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን
በእምነት ያልተደረገ ሁሉ ኀጢአት ነውን?

በዮሐንስ አፈወርቅ (347-407 ዓ.ም.) ዘመን የነበሩ ሰዎች፣ በሮሜ 14፥23 “በእምነት ያልተደረገ ሁሉ ኀጢአት ነውና” የሚለውን የጳውሎስን ቃላት ትርጉም ለመገደብ ሞክረዋል። ዮሐንስ አፈወርቅ ራሱም እንዲህ በማለት ተናግሯል፦ “በዚህ ክፍል ጳውሎስ ለመናገር…

Continue Readingበእምነት ያልተደረገ ሁሉ ኀጢአት ነውን?
ወደ ድንቅ የእግዚአብሔር ምስጢር ተራሮች ገስግሱ

የእግዚአብሔርን የአሠራር መንገዶች ለማወቅ ያለንን ቸልተኝነትን በመቃረን፣ እርሱን ለማድነቅና ለማምለክ የእግዚአብሔርን መንገድ እንደ መሠረት በመጠቀም የሚናገሩ የተለያዩ ጽሑፎችን አንብቤአለሁ። እንዲሁም የተለያዩ ሰባኪዎች በየምስባካቸው በዚህ መንገድ ሲሰብኩ ሰምቻለሁ። ይህንንም ለማድረግ የሚጠቀሙት ቃል “ምስጢር ” የሚለውን አዎንታዊ ቃል ሲሆን በዚህም የእግዚአብሔርን ክቡርነትና ልዕልና ምን ያህል እንደማናውቅ ተረድተን መደነቅ እንዳለብን ይነግሩናል።

Continue Readingወደ ድንቅ የእግዚአብሔር ምስጢር ተራሮች ገስግሱ
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ወንድነት እና ሴትነት

ዘፍጥረት 1፥26-31 እግዚአብሔር ፣ “ሰውን በመልካችን፣ በአምሳላችን እንሥራ፤ በባሕር ዓሦች፣ በሰማይ ወፎች፣ በከብቶች፣ በምድር ሁሉ ላይ፣ እንዲሁም በምድር በሚሳቡ ፍጡራን ሁሉ ላይ ሥልጣን ይኑራቸው” አለ። ስለዚህ እግዚአብሔር ሰውን በራሱ መልክ…

Continue Readingመጽሐፍ ቅዱሳዊ ወንድነት እና ሴትነት
እውነተኛ ደስታ ከወሲብ ኀጢአት ነፃ አወጣው

አውግስጢኖስ (354-430) አውግስጢኖስ በምዕራቡ ዓለም ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ እጅግ ከፍተኛ ነው። ቤንጃሚን ዋርፊልድ እንደሚሞግተው፣ አውግስጢኖስ በጽሑፉ ውስጥ፣  “ወደ ቤተ ክርስቲያንም ሆነ ወደ ዓለም እንደ አብዮተኛ ኀይል ነበር የገባው። በቤተ ክርስቲያን…

Continue Readingእውነተኛ ደስታ ከወሲብ ኀጢአት ነፃ አወጣው
ጸሎታችሁ እንደ ዲያብሎስ ነውን?

የክርስትናን አንድ ተግባር ትርጉሙን ግልጽ ልናደርግበት ከምንችላቸው መንገዶች ውስጥ አንደኛው ከዚህ ተግባር ውስጥ ምን ያህሉን ዲያቢሎስ ሊያደርገው እንደሚችል በማጤን ነው። ለምሳሌ፣ የሚያድን እምነት መያዝ ምን ማለት እንደ ሆነ ያዕቆብ ሲያብራራ፣…

Continue Readingጸሎታችሁ እንደ ዲያብሎስ ነውን?
ነገ ጠዋት አማኝ ሆነህ ትቀጥል ይሆን?

ክርስቲያን ሆይ! ነገ ማለዳ ስትነቃ አማኝ ሆነህ ለመቀጠልህ ምን ዋስትና አለህ? እንዲሁም ኢየሱስን እስክትገናኘው ድረስ ባሉ ሁሉ ማለዳዎችስ? መጽሐፍ ቅዱሳዊው መልስ ይህ ነው፦ እግዚአብሔር ያደርገዋል! ይህ ነገር ይዋጥላችኋል? ሙሉ በሙሉ…

Continue Readingነገ ጠዋት አማኝ ሆነህ ትቀጥል ይሆን?
እግዚአብሔር መክበራችሁን አቅዷል

እግዚአብሔር እንድንገረም ስለሚፈልግ ወደ ፊት ስለሚገጥሙን አስደናቂ ነገሮች ነግሮናል። በርግጥም ተስፋ እንዳለን እንድናስብ ስለሚፈልግ ተስፋ የተሞሉ ነገሮችን ነግሮናል። ስለሚመጣው ነገር ባለን ተስፋ ከልብ የሆነ ደስታ ካልተሰማን ተስፋ ተስፋ አይሆንም። ለዚህም…

Continue Readingእግዚአብሔር መክበራችሁን አቅዷል