ለምንድን ነው ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል ያለበት?

መልስ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚያዝ ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል አለበት። ምንም እንኳ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ሁሉም ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን መቀላቀል አለበት” የሚል ቀጥተኛ ትእዛዝ ባይገኝም፣ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ ሁለት…

0 Comments
የቤተ ክርስቲያን አባልነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?

"የክርስቶስ እጮኛ አመንዝራ ልትሆን አትችልም፤ ያልተበላሸች እና ንጽሕት ናት። አንድ ቤት ታውቃለች፤ በንጽሕና ቅድስናዋን ትጠብቃለች። ለእግዚአብሔር ትጠብቀናለች። የወለደቻቸውን ለመንግሥቱ ትሾማለች። ማንኛውም ከቤተ ክርስቲያን ተለይቶ ከሴተኛ አዳሪ ጋር የሚተባበር፣ ከቤተ ክርስቲያን…

0 Comments
የቤተ ክርስቲያን አባል መሆን ያስፈለገባቸው 12 ምክንያቶች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። አጥቢያ ቤተ ክርስቲያንን ያቋቋመው ኢየሱስ ሲሆን፣ ሁሉም ሐዋርያት አገልግሎታቸዉን ያካሄዱት በእነዚህ አብያተ ክርስቲያናት በኩል ነው። በአዲስ ኪዳን የአንድ ክርስቲያን ሕይወት፣ የቤተ ክርስቲያን ሕይወት ማለት ነው። በዚህ ዘመን…

0 Comments
አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ምንድን ነው?

አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ማለት ክርስቲያኖች በክርስቶስ ስም በመደበኛነት ተሰባስበው፣ በወንጌል ስብከት እና በወንጌል በተደነገጉ ሥርዐቶች በኢየሱስ ክርስቶስ እና በመንግሥቱ ያላቸውን ኅብረት በይፋ የሚያጸኑበት እና እርስ በርስ የሚተያዩበት ስብስብ ነው። ይህ…

0 Comments