ጥሶ ለመውጣት መጸለይ
ጥሶ መውጣት ወታደራዊ ጽንሰ ሐሳብ ነው። አንድ ሠራዊት የጠላቱን ኀይል እስከሚያሸነፍ ድረስ ማዳከም ከቻለ፣ ጥሶ መውጣት ይችላል። በዚህም የጠላቱን ግዛት መውረር ይችላል። ነገር ግን በጦርነት መሃል ጥሶ መውጣት የሚቻለው ስልታዊ…
0 Comments
ጥሶ መውጣት ወታደራዊ ጽንሰ ሐሳብ ነው። አንድ ሠራዊት የጠላቱን ኀይል እስከሚያሸነፍ ድረስ ማዳከም ከቻለ፣ ጥሶ መውጣት ይችላል። በዚህም የጠላቱን ግዛት መውረር ይችላል። ነገር ግን በጦርነት መሃል ጥሶ መውጣት የሚቻለው ስልታዊ…
የክርስትናን አንድ ተግባር ትርጉሙን ግልጽ ልናደርግበት ከምንችላቸው መንገዶች ውስጥ አንደኛው ከዚህ ተግባር ውስጥ ምን ያህሉን ዲያቢሎስ ሊያደርገው እንደሚችል በማጤን ነው። ለምሳሌ፣ የሚያድን እምነት መያዝ ምን ማለት እንደ ሆነ ያዕቆብ ሲያብራራ፣…
ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣ አንድ እምነት አለኝ። ይህም፣ የዛሬዋ ቤተ ክርስቲያን የሚያስፈልጋት አዲስ እና ዘላቂ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ መሆኑን ነው። ይህ ጽኑ እምነት፣ ቢያንስ ለእኔ መንፈስ ቅዱስ እንዲወርድ…
አሁን የራሳችሁን የግል የጸሎት ሕይወት በአዲስ መልክ ለመመልከት እና በመጪዎቹ ቀናት ውስጥ ልታደርጉት ስለምትችሉት አንድ ወይም ሁለት ማስተካከያዎች የምታስቡበት ጊዜ ነው። ወደ ፊት ለመራመድ እና ለማደግ የተሻለው መንገድ ሁሉንም ነገር…